Thursday, April 25, 2024
Home Food Ye Enat Mikir የእናት ምክር

Ye Enat Mikir የእናት ምክር

by
39 comments

Ye Enat Mikir የእናት ምክር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

39 comments

ሠአዳ Eee October 26, 2017 - 4:56 pm

ማሚ እድሜሽ ን እርጅም ያርገልን

Geta Geta naw la zililm Niro October 27, 2017 - 2:59 pm

አመሰግናለሁ እመ

ስደተኘዋ ነኝ ስደተኘዋ ነኝ October 30, 2017 - 7:10 am

ማማየ እናመሠግናለን የምወድሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ በጣም ውድድድድድድድ???????????????????????????????????????????????????????????????????????? misss youuuu

Marta Tafesse November 2, 2017 - 12:45 pm

Wow betame ymgarem temurta new e/r edemotena yarezemaw

እራያ ማኛ ነው 4322 November 2, 2017 - 1:13 pm

እማ መጣሽ አንችይ የሁላችን እናት ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

የDr abiye ደጋፊ Zaynba November 6, 2017 - 2:00 am

Edemen tan yestes enatchen

seadi adimu November 6, 2017 - 1:52 pm

እናመሠግናለን አላህ ይጨምርልሽ

Lam rof November 18, 2017 - 2:28 am

እውቀት ብርሃን ነው፥ መንገድ ነው፥ ፈለግ ነው፥ መሪ ነው፥ ኣቅጣጫ ነው። ማይምና ወይም ኣለማወቅ ደግሞ ጭለማ ነው፥ ዝግ ነው፥ እሾህ ጋሬጣ ነው።

Lam rof November 18, 2017 - 2:31 am

እምዋ ብሩኅ ኣዕምሮ ኣለዎት። የኣንደበትዎን ፈለግ ስከተለው እጅግ ብሩኅ ኣዕምሮ ከበስተኋላው እንዳለ ያስታውቀኛል።

my Tigray Love December 16, 2017 - 2:59 am

ወይኔ እማዬ ይህንን ምክር እስከዛሬ አለማዳመጤ ቆጨኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን!

ወሎየዋ ያውም አባሰል December 22, 2017 - 10:53 am

ማሚየ ያላወኩትንየእናት ፍቅር አሳወቅሸ እናቴን ለይቸ ሳላወቃት ሰለተለየችኛ ሁሌም ልቤ የተሰብረነው ማሚየ ልክነሸ በልጅነቴ ከገጠር መጥቸ ሰማር እሰው ቤት እየሰራሁ ነበር የምማረው እና የከተማልጅወች ተምርት ቤት ሰገባ እየተሾካሾኩ ሰራትኛ ገጠሬ እያሉ ሞራሌን ሰበሩት ትምረቴንምመ ማር አሰጠላኝ ህይወት በጣም ፈታኛ ማጣት መምህር ነው ልክነሸ ማሚየ እደሜና ጤና ይሰጥልኛ ለኔማ የእናቴምትክ ነሸ ፍቅር ትትናሞያ ሰነመግባረ! ሰንቱን አሰተማርሺኛ!

Good Nn December 27, 2017 - 12:04 pm

btikikle ente

የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق January 4, 2018 - 7:01 am

የኔ አደበተ ጣፋጭ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ያብዛልን እናመሠግናለን

Rajaa R January 17, 2018 - 6:42 pm

እናመሰግናቸዋለን
ማዘር

Meseret Meseret February 3, 2018 - 10:19 am

I love you so much yene konjo enati thank you so much ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ❤

Digfie lema February 24, 2018 - 1:23 am

HI Mamy edach aynte metade aleg adise new 400 sadergew betam yesemale mene madereg alebeg

Gi Ry March 13, 2018 - 7:05 pm

ማሚ እግዚያብሔር ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እድሜ ጤና ይስጥሽ ውድድድድድ ነው ማረግሽ

הודיה אברהם March 21, 2018 - 1:20 pm

i love you

Kidist Alemu March 27, 2018 - 9:53 am

እውነት ነው እናቴ ትልቅ የእናት ምክር ነው ተባረኩ

lele YH April 2, 2018 - 2:38 am

Wise mother,,thank you for all your amazing advice. I have watched few of your cooking videos and I have learned a lot. Thank you so much and may God bless you abundantly. Love and much respect from Eritrean daughter ?

Selam Yirga April 7, 2018 - 2:26 pm

Gobez

rahima a June 11, 2018 - 12:50 pm

በጣም. እናመሰግናለን ???????????????

የወሎ ሥደተኛ July 22, 2018 - 12:37 pm

ማማየ እድሜና ጤና ይስጦት እኔማ የናት ናፍቆት ይዞኛል

Afnan 1994 July 22, 2018 - 3:19 pm

እናመሰግናለን እናታችን በጣም ጥሩ ምክር ነው በመርፌ እንኳ ክር ማስገባት እውቀት ይላል አልኩ ትክክል ነወት

Afnan 1994 July 22, 2018 - 3:22 pm

እናትችን ግን የምግብ ስራወ ላይ እርዕሱን በእንግሊዘኛ አይፃፉት ከይቅርታ ጋር በአማረኛ ይፃፉት

Conscience Crown August 10, 2018 - 7:30 am

እማማዬዋ እንዴው ምን አባቴ ልሁንልሽ የእውነት ምርጥ ልዩ እናት ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እማማዬ

ቤዛ መጎስ September 1, 2018 - 9:08 am

እማ ውድድድድ ማርግሽ

Whada Muzain September 26, 2018 - 5:12 pm

እናማሰግናለን እላህ እሜይስጠወት

zebiba aman October 26, 2018 - 8:17 am

Entee bercii sewdeshii

afro mich October 26, 2018 - 8:22 am

U guys cut it ur finger instead of to use it for negative.

Yenework Yalew October 26, 2018 - 8:44 am

ሙያ ከጎረቤት

Abigail Self October 26, 2018 - 3:43 pm

Very smart Enat keep up the good work ???

ለኑሮ ለናቴ፡ሥል October 26, 2018 - 4:00 pm

ማሜ፡ፍቅር፡የዘበኑ፡ምርጥ፡ማለት፡አንቱ፡ነህ፡ማሜ

ወለተ ማርያም የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ October 27, 2018 - 2:27 am

እማ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ♥♥

Ms Wubet December 21, 2018 - 6:04 am

እማየ

Ms Wubet December 21, 2018 - 6:05 am

ቅን ልቦናዋች ለዘላለም ይኖራሉ።

Hayat Ali January 24, 2019 - 10:26 am

አዳነ በፍጠርህ በውስጥ ላግኘወት በዋሳብ ከልቤ ነው እምወደወት ወላሂ በተለይ ምክርወ እጀ ስራወ ወይኔ ማሜዋ እነቲን ያገኘሁ ነው እሜመስለኝ ሳየወት ቁጥርወን ስጠኝ ወይም የኔን ልላክ በፍጣሬህ

Hayat Ali January 24, 2019 - 10:30 am

እኔ ከእህስወ ነው ምንም የተማርኩት የኔ ወለላ ምንም ወስን የለው ያለኝ ፍቅር ለርስወ ፍጣሬ ባላችሁበት ይጠብቅልኝ ድምፀወን ሳልስማ ከዋልኩ ቅር ነው እሜለኝ

Alganesh Tekleab February 25, 2019 - 3:58 pm

Betam new yemamesegnsh sle mkrsh martye.

Comments are closed.