ማማዬ ገበያ ወጣች – Mamaye Goes Shopping

ማማዬ ገበያ ወጣች – Mamaye Goes Shoppingየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

50 Comments

  1. Mushroom የጅብ ጥላ ሳይሆን እንጉዳይ ነው። የጅብ ጥላ toad's stool ነው የሚባለው እናም አይበላም።

  2. አሜሪካ የጥጋብ አገር ነው እንዳየሁት ሁሉ ነገር ትልልቅ ነው ብዙ ቤተሰብ ላለው በጣም ይመቻል

  3. እማምዬ ሠለም ኖት የኛንም ሀገር እደዝህ ባደረገልን እያለን ያጣን ሰዎች እኛ ኢትዮጰያዊያነን የሌላነ ሀገር ግብይት ሳይ የኛ ስግብነት ነገር ያንሳልን አረ የቀይሰር ቅጠል እዝህም አረቦቹ በደም ይበላሉ

  4. የአለም ውድ ነገር እናቶቻችንን ረዥም እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች ለኔም እኔም እናት ሆንኩ በ20 አመቴ አልሀምዱሊላህ

Comments are closed.