የምግብ አሰራር – How to Make ye Zigin Wet Aserar – የዝግን ወጥ አሰራር

የምግብ አሰራር – How to Make ye Zigin Wet Aserar – የዝግን ወጥ አሰራርየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

28 Comments

  1. ማማየ በፈጠርሽ የምግብሽን። ዋጋ አፕልኬሽን። ስርበትና እንጠቀም ምክንያቱም።አብዛኞቹ ልጆች ውጭ ሀገር።ሆነም።ነው መከታተል የያዝናው አሁን።እንያለን። እጅ እዚህ።እኛ።መስራት አንችልም።እኔ።ለራሴ።በጣም።በጉጉት እከታተላለሁ እጅ አልሰራም።ለመስራትም።አልችልም ሰው ቤት።ነው ያለሁት የነሳቸውን።ምግብ እጅ።የኔን።ምግብ።ለብቻ ማዘጋጀት አልፈልግም።ይከብዳል አሁን።እየተከታተልን።ነው አብዛኛወቹ ግን።ሀገር ስንሄድ ሊጠፋን።ይችላል ኢትዩ እደ ዚህ።ኔት ላይኖርን።ይችላል ስዚህ ፈጣሩ እጅሽን። ይባርከውና።ከሙሉ ጤና ሀያት ጋ እዳንቸገር ማማየ አፕልኬሽን።አዘጋጅልን እና ዳውሎድ አድርገን።እንድንጠቀም

  2. እማማ እባክሺ መልሺልኝ ከ1,ማኪያ አዋዜ) (1ማኪያ ብትን በርበሬ ማንኛዉ ያቃጥላል ብትኑ ወይሥ አዋዜዉ እባክሺ መልሺልኝ ?????????

  3. ዋው ማዘርይ በታም ጥሩነው እርጅም እድሚእናጤናይስጥልን እናቴ ውይ ነፍሷን ይማርውና የዛሬ9አመት አካባቢ ታስተምርኝነበር እናቴ ስላስተማሩኝ አመስግናለሁ እማ

  4. ማዘር እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሼፍ ናችሁ ውድ እናታችን

  5. እማማዬ ከቦንቦ ሙቅ ውሀ ለምግብ መስርያ መጠቀም ለጤና ጥሩ አይደለም። ቀዝቃዛ ውሀ አፍልቶ ማዘጋጀት ይገባል አስፈላጊ ከሆነ።

  6. እግዚአብሔር ይባርክሽ አሰራሩ ግሩም ድንቅ ነው!! እህቴ የዝግን ወጥ ቃሉ አማርኛ ነው?? እኔ የማቀው የስጋወጥ ስለሚባል ነው።

Comments are closed.