0
ፆም መፍቻ Ethiopian Dish – How to Make Telba Bitbit – የተልባ ብጥብጥ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
50 comments
እናመሰግናለን እማ የኔ ሙያተኛ እናት ውድድ ሳረገወት ከልቤ ነው እማ ፊሊተር ጠላ ያሳዩኝ
ameseginalew Mamay Egziabher ejishin ybark
እካን አደረሰሽ ማዘር እናመሰግናለን ማማየዋ
Mama Gulban yiasayujnal byiay tebkay neber
እናመሰግናለን ማማ
እናመሰግናለን ማዘርየ
ማምይዬ እንኳን አደረሶት ከልብ እናመሰግናለን መልካም በአል ይሁንሎት
እናመሰግናለን ማሚ
thank you mom ????
ማማየእደትነወት እኮን ለሆሳና በአል አደረሰወት
egziabher Yakiberlin enat Alem
Mother eyy ykarebo asrare byasune ybwezwechachine teyaka nawe ebakote katmtote beysunee mami.
Emama would you please tell us which Mitad is best. I have watched once you have done a review of Mitad
እጅሽ ይባረክ ማማዬ
ማምዬ አምላከ ቅዱሳን እደሜ ከጤናጋ ያድልልልልልልንንን
ማሚየ.የጉልባን.እስራር.እስኪ.አሳይን.እናመስግናል.ተባረኪ
ማሚዩ.ቆችቆቻ.ያሳይየሽውን ሰርቼ እየበላው.ነው
ለፆም መፍቻ አሪፍ ነው ማዘር እናመሠግናለን የኛ አሣቢ የዩቱብ እናታችን እግዚአብሄር እድሜ ይሥጥልን ?
ማምዬ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
enamesgnalen maim
እናታችንንን ኑሪልን አሜን
desi tiyaleshi ema edime yisitishi!
enamesegnalen mam hulum harif new yemtserut hulu!!
Egziabeher edime tena yesitesh mazer ene gin gena sayesh dess yelegnal kuchi enaten new yemtimasiyegn.??
thank you. so much. mother
enamesegenalen mami weye sewedachihu eku Egezabihir yebarekachihu bezaw lay sene megebarachihu akerarebachihu ewenet megelets bemalechilew kuankua betam new yemewedachihu edemi na tina kemulaw betesebga yesetelen mamaye
ዋውደስይላል አዎገልፀሻልታኪው ማዘር
Egziabher amlak kenebetesebwe edmena tena ystwe endih metesaseb bekerebet gize beteley enga habeshoch! gizewen sewtew yemaychlu endichlu bemadregwe kelb new yemamesegnot kfu aynkachhu
Egziabher amlak kenebetesebwe edmena tena ystwe endih metesaseb bekerebet gize beteley enga habeshoch! gizewen sewtew yemaychlu endichlu bemadregwe kelb new yemamesegnot kfu aynkachhu
mamey enkon lbirhan tensaw adersachu adersn edemi ketana ga yadelewt bewnt mert enat
በጣም ደስ ይላል! እናመሰግናለን!
ባለሙያ አረግሽኚ ማማየ ጤናሽን ይስጥሽ
የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ አይሙያ፣ሁሉነገር ኮች ተማርኩ ማንም ያላስተማረኚን ማያነው ያወቁት የኔ ባለሙያ ሁሌየም ከውስጤ አወጭ የማወቄ ተመሳሌት አችነሽ ትዝታየ
በተለይ ዶሮ መገጠልና መስራት መቻሌን ሳስብ ሁሌየም ከውስጤ አወጭ የኔ ባለሙያ
አይ ሞያ አይ ፀባይ በሄዲሽበት ሰላምሽ ይብዛ እውነት ማማየ ሁሌም አስታውስሻለሁ፣የምትረሽም አደለሽ፣ግን ስጋ ወጥ(ቀይ ወጥ ስሰሪ አይቸሽ አላቅም የኔሴት ወይዘሮ እዲሜ ላች ሴት አረግሽኚ እጂሽ ይባረክ የማወቄ ምሳሌ ወይም ምክንያት አችን ስላረግልኚ ፈጣሬየን አመሰግነዋለሁ መቸም ከውስጤ አወጭ አልሀምድሊላ አችበማወቄ ደስተኛነኚ ወይም በአች ባለሙያእዲሆን ለረዳኚ ፈጣሪ ምስጋና ይገባው!!!!!
hello, Thank you so much for taking your time to share!can you please forward me the link how to make the drinking one!
enaty amesgenlan
ማሚ፡እንዴት፡ነሽ፡በጣም፡ምፈልገው፡ነገር፡ነው፡ያሣየሽን
ማሚ፡የሽንብራ፡ወጥ፡እና፡የባቄላ፡ወጥ፡ከቻልሽ፡ብታሳይኝ፡ማሚዬ
የበርበሬ አዘገጃጀት አሳይኝ በጣም እወድሻለሁ ከእስራኣኤል
ማሚየ እናመሰግናለን እናት ፍቅር
Mather olive oil adregibet ena mokeriw betam arif new endeza ene echemeralew testum betaam arif new
ስኳርስአይገባምደ እርንገሩኝለምን፡ድንግልትጠብቅሽማማየ
በጣም ደስስ የሚሉ እናት ኖኦት እርጋታዎት እረ ሁሉ ነገር ደስ ይላሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኮሚንት መፃፍ አልወድም ግን አክብሮቴን መግለፅ ሰላለብኝ ነው ማማየ ብዙ ሞያ ተመሪያለው አመሰግናለው
እናመሰግናለን ማዘር
በጣም ቆንጆና ቀለል ያለ ነው። ድሮ አክፋይ በነበርንበት ጊዜ ለሊት ከቤተክርስቲያን ስንመለስ እናታችን ተልባውን በቀዝቃዛ ውሀ ማር አድርጋ ትበጠብጠውና አንዳንድ ብርጭቆ ዥው አድርገን ትንሽ ቆይተን የተለመደውን ዶሮአችንን እንፈስካለን.. አዬ ጊዜ.. ዛሬ ሁሉም ሞት ቀደማቸው.. ማን ይበጥብጥልን? ሰውም አገር ሁኖስ ምን ወግ አለ? ትዝታ ብቻ..
አዳነ እናትህ በጣም የሚደነቁ እናት ናቸው መያቸው ለእኔ ተስማምቶኛል አመሰግናቸዋለሁ ከቶሮንቶ ካናዳ ??❤️
Enamsgnalen mamay egzyabhar yetbkachu
እናመሰግናለን ማሚ
Thank mam
Comments are closed.