ፆም መፍቻ Ethiopian Dish – How to Make Telba Bitbit – የተልባ ብጥብጥ አሰራር

ፆም መፍቻ Ethiopian Dish – How to Make Telba Bitbit – የተልባ ብጥብጥ አሰራርየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

50 Comments

  1. enamesegenalen mami weye sewedachihu eku Egezabihir yebarekachihu bezaw lay sene megebarachihu akerarebachihu ewenet megelets bemalechilew kuankua betam new yemewedachihu edemi na tina kemulaw betesebga yesetelen mamaye

  2. Egziabher amlak kenebetesebwe edmena tena ystwe endih metesaseb bekerebet gize beteley enga habeshoch! gizewen sewtew yemaychlu endichlu bemadregwe kelb new yemamesegnot kfu aynkachhu

  3. Egziabher amlak kenebetesebwe edmena tena ystwe endih metesaseb bekerebet gize beteley enga habeshoch! gizewen sewtew yemaychlu endichlu bemadregwe kelb new yemamesegnot kfu aynkachhu

  4. አይ ሞያ አይ ፀባይ በሄዲሽበት ሰላምሽ ይብዛ እውነት ማማየ ሁሌም አስታውስሻለሁ፣የምትረሽም አደለሽ፣ግን ስጋ ወጥ(ቀይ ወጥ ስሰሪ አይቸሽ አላቅም የኔሴት ወይዘሮ እዲሜ ላች ሴት አረግሽኚ እጂሽ ይባረክ የማወቄ ምሳሌ ወይም ምክንያት አችን ስላረግልኚ ፈጣሬየን አመሰግነዋለሁ መቸም ከውስጤ አወጭ አልሀምድሊላ አችበማወቄ ደስተኛነኚ ወይም በአች ባለሙያእዲሆን ለረዳኚ ፈጣሪ ምስጋና ይገባው!!!!!

  5. በጣም ቆንጆና ቀለል ያለ ነው። ድሮ አክፋይ በነበርንበት ጊዜ ለሊት ከቤተክርስቲያን ስንመለስ እናታችን ተልባውን በቀዝቃዛ ውሀ ማር አድርጋ ትበጠብጠውና አንዳንድ ብርጭቆ ዥው አድርገን ትንሽ ቆይተን የተለመደውን ዶሮአችንን እንፈስካለን.. አዬ ጊዜ.. ዛሬ ሁሉም ሞት ቀደማቸው.. ማን ይበጥብጥልን? ሰውም አገር ሁኖስ ምን ወግ አለ? ትዝታ ብቻ..

  6. አዳነ እናትህ በጣም የሚደነቁ እናት ናቸው መያቸው ለእኔ ተስማምቶኛል አመሰግናቸዋለሁ ከቶሮንቶ ካናዳ ??❤️

Comments are closed.