Thursday, January 16, 2025
Home Food ማማዬ ገበያ ወጣች – Mamaye Goes Shopping

ማማዬ ገበያ ወጣች – Mamaye Goes Shopping

by
50 comments

ማማዬ ገበያ ወጣች – Mamaye Goes Shopping



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

50 comments

Ezgom Tekeste April 3, 2019 - 9:36 am

God bless you mamye

Saba debela April 3, 2019 - 9:46 am

Mushroom የጅብ ጥላ ሳይሆን እንጉዳይ ነው። የጅብ ጥላ toad's stool ነው የሚባለው እናም አይበላም።

መሳቄን ወደድኩት April 3, 2019 - 10:20 am

ስወደወት

መሳቄን ወደድኩት April 3, 2019 - 10:34 am

ማማየ ብትጃን ይባላል

Tsige Mengiste April 3, 2019 - 10:35 am

??????????❤❤❤

Sara Arayi April 3, 2019 - 10:48 am

ርናመሰግናለን: እናታችን

Hayat Mohammed April 3, 2019 - 10:57 am

esey mamiye good shopping day later on you might show us good recipe????

Milatu Hayalu April 3, 2019 - 11:28 am

ማምየ ብዙ ቪድኦ አምልጦኛን ፈጣሪ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን

Winta Tadese April 3, 2019 - 1:39 pm

እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ

የወሎ ልጅ ነኝ ያውም የሀይቅ ሰአዱ ወለየዋ ሀይቅ April 3, 2019 - 2:26 pm

ባድጃል ይባላል በአረበኛ በኢ/ ት አላቀውም ማሚዬ

سميرة من الحبشي April 3, 2019 - 2:45 pm

እናመሰግናለን ማዘር ብሮክሊ እና የአበባ ጎመን ልዩነት አለው እንዴ እኔ የሚመስለን የከለር ልዩነት ብቻ ነው የሚመስለን።

Jemila Yimam April 3, 2019 - 2:48 pm

ቫዚጃል

betty bottcher April 3, 2019 - 3:18 pm

አንድ ስሙ ሰረሊን እረዥም እንጨት የሚመስለው ሽፖግል ይባላል

እናት April 3, 2019 - 3:19 pm

አሜሪካ የጥጋብ አገር ነው እንዳየሁት ሁሉ ነገር ትልልቅ ነው ብዙ ቤተሰብ ላለው በጣም ይመቻል

መቻል አይከፋም አልሀምዱሊላህ UFHS April 3, 2019 - 3:32 pm

ማማየ እረጂም እድሜ ይስጥልን

זנה גיטנך גיטנך April 3, 2019 - 3:55 pm

የእናት ማማየ ኑርሊኝ እሽ አመት የዋህ እናት እዳች አላየሁም በጣም እወድሽ አለሁ

Meron Girma April 3, 2019 - 4:02 pm

በደርጃን

ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር April 3, 2019 - 4:03 pm

ወይኔ ወይኔ አሜሪካ አማረኝ የመዳም በት አስጠላኝ እማየ እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ይስጥስ ?ግጩኝ

Tigest Tefera April 3, 2019 - 4:27 pm

ማማዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ደስ ስትሉ

Aserses Gatehune April 3, 2019 - 4:34 pm

Mamey nerlene yene enate

Aserses Gatehune April 3, 2019 - 4:34 pm

Sayse weye bader Altgbsheme yene enate

Habiba Yimer April 3, 2019 - 4:43 pm

ማሚ እደትነሺ ንፍቅ ብለሺኝ ነበር

TIGIST EYETA TUBE April 3, 2019 - 5:04 pm

እማምዬ ሠለም ኖት የኛንም ሀገር እደዝህ ባደረገልን እያለን ያጣን ሰዎች እኛ ኢትዮጰያዊያነን የሌላነ ሀገር ግብይት ሳይ የኛ ስግብነት ነገር ያንሳልን አረ የቀይሰር ቅጠል እዝህም አረቦቹ በደም ይበላሉ

Sara Astatcke April 3, 2019 - 5:21 pm

Yene derebaba

lina Endale April 3, 2019 - 5:31 pm

በደርጃን

Arada Lij April 3, 2019 - 5:42 pm

You are very lucky to have your mom with you and she also cooks the best food for you. You should learn to appreciate this Mr!

አልሀምዱሊላ አላህ አኩበረ April 3, 2019 - 5:49 pm

እድሜና ጤና

Zaehra Beaket April 3, 2019 - 6:33 pm

ማምዬ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥሽ ማምዬን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

meaza gebremeskel April 3, 2019 - 6:50 pm

Mamayea egziyabehar edemeawoten yarezemew

hager alegn April 3, 2019 - 8:59 pm

Weyyyyyy egzabhare rejim edma yestot mamiya betam new mewdot .

Redet Sheferaw April 3, 2019 - 9:03 pm

የቀይ ስር ቅጠል እዴት ነው የሚሰራው ????????

habibty habibty April 3, 2019 - 9:33 pm

I wish I have a mom like you.

Eva Mekonnen April 3, 2019 - 9:51 pm

Aww ?

hayfa hayfa April 3, 2019 - 10:34 pm

እስኪ ንገሩኝ ኢትዮፕያ ሂጀ እንዲህ ያለ ሱፐር ማርኪት ብከፍት ሊባ አይጨርሰኝም

Meskerem Crochet April 3, 2019 - 11:14 pm

ማሚዬ ኑሪልን?

Mussie Weldmical April 3, 2019 - 11:17 pm

Tanx mam.

Alfiya Shube April 4, 2019 - 1:42 am

mamiy I been seen u recipes video and i Lovett Thank you live longer ❤

Root Tekele April 4, 2019 - 1:53 am

እማምዬ እንጀራዬ ቆንጆ ነው ባንቺ አስተማሪነት ጌታ ይክፈልሽ

ቤዛ ነኝ የድንግል ልጅ April 4, 2019 - 2:55 am

እማማየ እናመሰግናለን ደስ ይላል

Hayim ye mariyam April 4, 2019 - 3:14 am

Mamiyeaaaaaaaa

Saada Ali April 4, 2019 - 3:15 am

ደስ ይላል ማማየ

Abm Betre April 4, 2019 - 3:33 am

Mamayee yejib tila meblat jemerish…I really don’t like it

TG MAREWI Marewi April 4, 2019 - 3:43 am

እድሜ ከጤናና ጋር ማሚ

መድናዘነበ مدنا April 4, 2019 - 3:44 am

በጣምየምወድሁ ፍገግታሁ ያጠግባል አላህ እርጅም እድሜ ይስጥሁ

Hijera k April 4, 2019 - 5:06 am

ማምየ

Hayat ye April 4, 2019 - 5:27 am

የአለም ውድ ነገር እናቶቻችንን ረዥም እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች ለኔም እኔም እናት ሆንኩ በ20 አመቴ አልሀምዱሊላህ

Hayat ye April 4, 2019 - 5:35 am

አረ እኛ ይችን ትንሻን ቲማቲም ድብን አድርገን ነበር የምንበላው

Selamina Selamina April 4, 2019 - 6:19 am

Feker nesh emayea..❤️

Lidya Abraha April 4, 2019 - 8:31 am

Essey Mamaye Edme ena Tena yistot Egziabiher

Comments are closed.