27
ምርጥ የስጋ ቀይ ወጥ አሰራር !! How to make Ethiopian Beef Stew Siga Wot!!
ስጋ Beef
ቀይ ሽንኩርት Onion
ቅቤ Butter
በርበሬ Pepper
#Ethiopian#Food #Key wot #
Yegna bet tube on facebook : https://www.facebook.com/yegnabet.tube/
Yagne_bet_tube insta : https://www.instagram.com/yegna_bet_t…
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
36 comments
መጀመሪያ ጨው ስናስገባ የሻይ ነው የሾርባ ማንኪያ እንዲሁም በርበሬ እያየን ሳይሆን ስንት ማንኪያ በትክክል እንደሆነ ቢገለፅ
ዋውውው ሰሞኑን እስራለው አንደ ነሺ❤❤
❤❤❤❤❤❤
ኢህተችን ሰለምሽ ይብዘ በርቺ ግን ሹንኩርቱ ስገው ኢንደዝህ ከጥቅም ውጭ አዲርገሽው ለሰውነተችን ያምሰጠን ጥቅም ዬለም ሊጠፍጥ ይችለል ከዘ ውጭ ምንም
ቲማቲም አይገባምደ?
ዊይ የቅድማ አያቶኀቸቺን ወገብ የሰበረ ሞይ እበክሸን በአድሰሞያ እንድት መጭ
Gobez ejs yibarik
ዋውውውው ትማቲም የለውም ማለት ነው ኣይገባውም ቲማቲም
ምን ያህል ሽንኩርት እና ስጋ እንደተጠቀምሽ ብትነግሪኝ?
wowow❤❤❤
ቲማቲም
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል የኔ ውድ ጠንክሪ???
የሀበሻ ምግብ ተስማሚ ቢሆንም አድካሚ ነዉ
not correct and not healthy .zeyet tomuch beff cuting in small peses (shenkurt wet yes)
Waw
ዋው
Tegawe Aletatbame
ስንት ማንኪያ በርበሬ ነዉ የጨመርሽዉ 5ኪሎ ሽንኩርት 300ሚሊ ሊትር ዘይት ካልሽ በኋላ የበርበሬዉን ልክ መነገርነበረበት። ብዙ ግዜወሰደ።
ስጋዉን ሳታጥቢ ከሱቅ እንደመጣ ጨመርሽዉ አይይ
እጂሽ ይባርክ❤❤❤❤❤
ምርጥ ነው
Tada yalanawe ege yebareke
ሥጋው አይታጠብምድ
ዋዉ ገራሚ የሆነ የዶሮ ወጥ ነዉ ሲያምር እናመሰግናለን ሞያሽን ስላጋራሽን እህታችን እጅሽ ይባረክ ??❤?
MMashllha. Mashllha
በጣም ቆንጆ ውጥ ደስ ይላል።
ማሻኣላህ????????
Betam wubi nw. Sile- enkulal asrar asayin BRM ketilew!!
❤❤❤❤❤❤
ዋው ማሻ አለሕ በላሑት ሞያ ማለትይሕነው
your voice is very low so that we cant hear you.
Konjo wet ejish ybarek ???
Wow ejshi yibareki ❤❤
ወጥሽም ቖንጆ ድምጽሽም ቆንጆ የቀረው ፍትሽን ማሳየት ነው። ራስሽን ማስተዋውቅ አትፍሪ፡ እጅግ በጣም ቆንጆ ሆነሽ ላንዳንዱ ሰው ሃርት አታክ እንዳያጠቃው ፈርተሽ ካሎነ በስተቀር
እጅሽ ይባረክ ካንቺ ትልቅ ትምርት ተምረናል
Comments are closed.