14
አነባበሮ ባለ 4 ድርብርብ Ethiopia food
#Ethiopia#Food #Subscribe
Teff flour
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
38 comments
ሰላም ውድ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ ለምታሳዩኝ ፍቅር ከልብ አመሰግናለሁ?❤️?❤️ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ ሼር አይርሱ?❤️?❤️
በጣም ቆንጆ ነው??
ፍርዬ በጣም ቆንጆ ልዩ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ ሼር ?
ቆንጆ አነባበሮ ያሚ
Looks so delicious love anebabero! ? Thank you for sharing!
Fere betam konjo adergesh serteshewal. ?❤️
ቅሙሙምዲነዉጨዉናመሚጣነያልሽዉ
Looks delicious thank you for sharing dear ???
Too long the process.
batame ymeyamr anabbro batme yamrarle ejesh ybarke
watching
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን??❤
በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ?
እንዴት ያምራል። ልጅነቴን አስታወሽኝ። አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን ?
ቆንጆ አነባበሮ ነው ውዴ ተመችቶኛል???❤️
ግሩም እህት ተባረኪ
በጣም ቆንጆ ነው እጅ ይባርክ እሞክረዋለሁ::
ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ጎራ ብያለሁ ጎራ በይ ሁሉንም አሞልቻለሁ
ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታቹ
ዋው በጣም ልዩ ነው በልጅነቴ እናቴ ትሰራለኝ ነበር የነፍጠኛ ልጅ ነኝ በጣም ያምራል
በጣም ደስ ያለኝ ከጅ ንክኪ ነፃ ነው አሰራርሽ ባልሽ እደለኛ ነው ይህንን ለሌላ ማህበረሰብ ለማሳየትም ይመቻል ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ይባረክ
እናመሰግናለን ።
አይኑ በ ሁለቱም ሳይድ ነው የሚሆነው አይደል ?
እጆችሽ ይባረኩ ።ለፍርድ አምባር ይሁኑ።
እጅሽ ለወርቅ አምባር ይሁን ባለሞያ ነሽ።
የሁሉንም ነገር መጠንብትነግሪን ጥሩ ነበር
Hi
ከታች በአይኑ የተደፋው እንጀራ አያርም ወይንስ እሳቱ low መሆን አለበት?
ጥሩ ነው።
Sweet Nice
ልክ እንደ ናቴ በልጅነቴ ትሰራልኝ ነበር በጣም ደስ ይላል
ሠለምለሀገራችንእናፍትህህህህህለወገኖቻችን በቅንነትብቅበሉሉሉሉሉሉ
???????
እጄሽ ይባረክ ባለሙያ በርቺ
Wow ene emlawu apset ayasfelegm be muk woham yechalal
ዋው እንዲት ደስ ይላል፤ ምጣዱ የት ነው የሚሸጠው።
Waw betam yamran
Wow ?
Comments are closed.