81
አዚፋ አሰራር ( Ethiopian food Azifa)
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
27 comments
ሰላም ያገሬ ልጆች አዚፋ ሰርቼ አቅርቤአለሁ ትወዱታላችሁ like, subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
Betam arif yemeselal negewenu new yememokerow thank u
ሰላም እንደትነሸ አዚፋ ተሰርቶ የቆያልወየ ወይስ ለጊዘው የሚመገብ ነዉ
አመሰግናለሁ እህቴ ግን ስናፍጩን በምንድነው ያዘጋጀሽው ከይቅርታ ጋር
በናትሽ ሰናፍጭ እንዴት ነው የሚዘጋጀው ???
Uufff miraken new yasiwatishegn enamesginalen
የሰናፍጭ አዘገጃጀት ንገሪኝ አልችልበትም እህት
በጣም አሪፍ??
ላይክ ሶስት አራተየ በሆነ ቧለሙያ
Thank you eht ftary yhemerlshe
Thankyou I love to watch your videos ??
አዚፍ መባሉን ባላቅም እየሰራሁ እጠቀም ነበር። በርች እህት
ግን አዚፋ ማማዬ ስምቼም አይቼውም አላውቅ
ደስ አልሽኝ ዋው ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
ሰናፍጭ ማለት ምንድነው ወገኖች
ዋው ምርጥ ነው
አሪፍ ነው ስትቀምሽ ግን ብትባርኪ አሪፍ ይሆናል።
ሰናፍጭ አላገኝም ምን ይሻላል
እጅሽ ይባረክ
ሙያ አስተማርሽኝ???
አሰራሩን ጭራሽ አላውቅም ነበር ?
ወይኔ አፌ ውሃ ሞላ አሰቀናሽኝ
Tebareki my sister. I learned a lot from you. First time commenting here, but I've been following you for a long time.
Ariif wetalign thanks to following your recipe. Betam ameseGinalehu!
Bravo! Can someone tell me please what is the white creamy surjo? How can I get it or recipes? I am pregnant I need this ?? thank you for sharing!
አድስ ሙያ ተማርሁ እናመሰግናለን
ዱባይ ነኝ ሰናፍጭ የለም ማዳብ አትገዛም ሌላው አለ
Thank you. Wonderful recipe and great video.
Comments are closed.