61
የስልጆ አሰራር(Ethiopian food siljo)
የስልጆ አዘገጃጀት
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
50 comments
ሰላም የአገሬ ልጆች የስልጆ አዘገጃጀት ይህን ይመስላል የሚቀጥለውን ቪዲዮ subscribe ( የደወሉን) ምልክት በመጫን ተከታተሉ
ዋው በጣም የምወደው ነው
Wayne sefalgaw nabar
ጠናዳሙን እንትፍ እንትፍ እያልን ልንበላውነው እንዴ? ሆ
Hello, የኔንም ቻናል check አርጉልኝ ? አመሰግናለሁ
ዋው በርች እኔ በደስታ ነው እምከታተልሽ አርብ ሀገር ነው ያለውት እያንዳንዱን እየፃፍኩ ነው ብልሽ አታምኒኝም በእውነት በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው የምታስርጂን በጣም አመሰግንሃለሁ በርች ብዙ ካንች እንጠብቃለን
Thank you very much for showing us how to make a seljo I like the type of work and The foodo I like to make this food. Thank you so much
እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ!
ደግሞ " የኛየኦርቶዶክስ ጾም " ??❤
ዋው ተባረኪ
ጎበዝ በትክክል አያቴን አሳታወሽኝ
betam wededkut
እናመሰግናለን።ግን ሰናፍጭ ሚባለው ጉመዘር ነው ሰለማላቅ ነው ??
Alguien español
በእውነት አያቴ ትዝ አለችኝ
እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤??
አመሰግናለሁ
ዋው ልክ የእናቶቻችን ስራ ነው አንቺ የምትሰሪው እጅሽ ይባረክ
የባቄላውንክክቀቅሎማዘጋጀትይቻላልዱቄቱከሌለ
it would be good If you were show us the final result after 3-5 days! Otherwise, nice presentation.
Really you are awesome! Thanks
Wow
Thank you eht bzo asetmarshej nwerylen
ወይኔ በፍቅር ነው መወደው እስራወለሃ ወድ ቤቴ ስሂድ ተባረኪ
zedye endmnsh bmjmrya selmtschen tmhrt lamsegnsh ewdalhu. ebaksh yseljo aserar endasayeshew adergi askmchiew b3knu sayew klay tblashtual degmo drk new geger yal ena mkniyatu algbagemm ebaksh mls. yalhubt ager mukt new
sayfela metekem aychalem?????
በጣም የምወደው ምግብ ግን ምንም አሰራሩን አላውቀውም ነበር አመሰግናለሁ ዜድ በጣም ለማስረዳት ቀላል በሆነ ዘዴ ነው ያስተማርሺን
What kind bean is that? Thank you.
ጤናዳሙን ምን ልናደርገው ነው ሆድዬ
ጉበዛ
ሱፉ ግን ተፈጭቶ ነዉ ሚቀቀለዉ
malke setagn tabrki
አቺ ባለሙያ ነሽ
Tenadamu be netela cherik bikuwater teru nebr aseraru mirt new
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይና ስሰማ ነው እስኪ እሞክረዋለሁ
kewefer libela sil yesuf wuha mechemer yichalal ende? ebakish melishilgni.
????
ስልጆ በጣምነው የምወደው አንድግዜነው የቀመስኩት በልጅነቲ ፍጹም አረሳውም ።ኣሰራሩ ግን አላውቀውም ነበር በጣምነው ያደነኩሽ ባለሞያዋ
ግን ትንሽ ይከብዳል
ከአንቺ ብዙ ተምሪያለሁ ትክክለኛ ያልተበረዘ የሀገራችን ኦርጅናል ማእድ ነው. ተብረኪ በርቺ.
Ooooo ooooo ya me eeeeeeee???❤️???
Ye tena fre yet lemgeget yethalala amesegnalehu maletem be eurba
Woww
???????????????????❤❤❤
Ariff ariff ariff new ????????
Enaten astaweshign nefsuwan yimarelign
Firewen be nech cherk tekuwatiro neber megibat yeneberebet
ምናል ጤናዳሙን በንጹህ ጨርቅ ቋጥረሽ ብትጨምሪው የሱፉ ውሀ በጣም ቀጠነ ትንሽ ቢወፍር ጥሩ ነበር ጣአሙን ያጣፍጠዋል
ለማንኛውም በርች።
በጣም አሪፍ ነዉ ግን የጤናዳም ፍሬዉ አብሮ ይበላል እንዴ ቅጠሉን ብቻ ከቦካ በኋላ ቢደረግ ነጭ ሽንኩርቱ ተሰክቱ ይገባል አዎ ግን ፍሪዉ የጤናዳሙ ይገባል ወይ?እናመሰግናለን ።
የኔ።ምርጥ
waw lek yenatn selgo
egeshe yebarek
?
Comments are closed.