15
የቡላ ፍርፍር ፈጣን እና የሚጣፍጥ ቁርስ 'Bula Firfir' Ethiopian Food
This video shows how to make Bula Firfir, Ethiopian Food
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
43 comments
ስላም እንኳን ደህና መጣችሁ:
የ መርካሞ Merkamo Ethiopian Food link
https://youtu.be/Xh4v_fsvbwA
የአዶት Adot tube link
https://youtu.be/kpaEsPF22zw
የቡላ እርግፎ በቂንጬ ለቁርስ
https://youtu.be/Z6gwEkTzbiA
Thank you ilove bula
ብላማለተምንማለቴነው
በእርጥብ ቡላ ይቻላል
ሲበላስ እደት ነው በምን ነው እሚበላው ብቻውን በእንጀራ በዳቦ ይሄን መልሽልኝ ውዴ
hi where do you find the dry bulla? would you send the link or address where you purchase bulla?
Wow l love it ?
Bulaw dukatu mehon alebet ertibu ayhonim yene konjo
ወው ተወደጁ የጋምበታ ጣምበሮ ምግብ ስለሳራሽ እነመሰግነለን
Enatiye Egziabher yibarkish endaw gin lene yihonilign yihon eski emokirawalehu
ዋውውውውውውውውውውውውውውውው
እስቲ እንምክራለን
በጣምተሳስተሻልበፌፁምየብላፍራፍራበዚህመለኩአይሰራም
TAEM በጣም አመሰግናለሁ አንቺም በጣም ደግ ነሽ እባክሽ የኔንም አስተዋውቂልኝ
ጣእምዬ ከናንተ ጋር ቀላቅሉኝ please
የእናቶች ወግ ….ቲና?
የቡላ ፍርፍር ለመስራት ሞክረሻል ግን በትክክል ግባቶችን አልተጠቀምሽም
ቡላ ምንድነው ? ቦሶ
ኑሮ በተወደደ ሰአት ሙያተኛ በዛ
ቆንጆ ነው በጣም ሰርቸ ቀመስጉት
???️?????
Thanks it is a good advice God bless you. Keep it up.
wow!
እርጥቡ ቡላ መጠቀም እንችላለን ወይ አሳይኝ
ድቆቱ መጀመርያ ማመስ አለበት ወይስ እንደለ ነው ምንጠቀመው ?????
አናመሰግናለን ስለ ሁሉ ነገረ ዕድሜ ይስጥልን ።
I wish you could tell how minutes it needs to get ready. How do we know whether it is cooked well or not?
ቡላ ምንድን ነው?
Hii
ዱቄቱ የምን ዱቄት ነው
ጎበዝ የኔ እህት ሼር አድርጌልሻለሁ
Eretebu endezih meserat yichalale
???
Siysxala
Wow zarre serahut 1gna setafet enamesgnalen ?
የቡላ ዱቄት የሚባል አለ?
Este be zeyete emokerewalehu stome selehone. Thank you. ?
betam muya alesh berch egish yibarek
እናመሰግናለን ❤
እናመሰግናለን ቀጣይ ልቀቁልን
እርጥቡን መጠቀም አይቻልም?
ቁሌቱን ከዘይት ይልቅ በቂቤ ብታቁላይው የተሻለ ነበር! ቡላ በቂቤ ብቻ እንጂ በዘይት አይሰራም!
ቡላ ማለት ምድነው ይቅርታግን አይቼ ስለማላቅነው. ማለቴ ዱቄቱ ከምንድነው እሚሰራው እዴትነው
እናምሰግናልን ?ዋው ነው
Comments are closed.