0
የተልባ መጠጥ አዘገጃጀት(flaxseed drink Ethiopian food)
Ingredients: flaxseed, honey, sugar and water.
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
50 comments
የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ሰላምና ጤና ለሁላችን ያብዛልን፣ የተለያዩ የተልባ ዱቄት አዘገጃጀት ና ለመጠጥ እንዴት አንደምንሠራ አቅርቤአለሁ፣ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ለምታበረታቱኝ የቻናሌ ቤተሰቦች ከልብ አመሰግናለሁ።
ባለሞያ ሴት ትወድ በረችልኚ እህቴ???
በጣም። ጎነዝ ሴት እንደናቶቻችን እኔ ካግር ቤት ነበር የማስመጣው ግን። ያንችን ካትሁ። ብሃላ ማስመጣት ትውኩት ኧምላክ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህትዮ አድናቂሽ ነኝ።
ስለተልባ መጠጥ አሰራር በቀላል መንገድ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን።
አድናቂሽ ነን።
Bebadom yichalÀl
ሳላም ውድ ማር አድሰ ነኝ ለቢቱ እሺ በኩሚት እሺ ውደ
ለብ ባለ ውሃ ሲሆን በጣም ቆንጆ ነው።
את מלמדת ממש ברור. כל כבוד.מישראל
טעים ובריאי
Satasfogri gidingid siquar new yeketetshiw arif new
ፌጦ ቢጨመር
Wowwwww.barchi.katbet.
ውይይይይ ከይቅርታ ጋር የእውነተኛ አስተያየቴን ላስቀምጥ የመጀመርያው 10:18 ደቂቃ በሁለት ወይ በሶስት ደቂቃ መጨረሽ ይቻላል በጣም ያሰለቻል
Balemuya amesegnalehu.
እናመሰግናለን
ታእፋጬንእበዛሽው ግንቆንጆ ነው
you are talking to much wadagadalwi gibi
tiru new gin bemefchet gize abakensh
አናመሰግናለን ተቆልቶ ማስቀመጥ የቻላል ሲፈልግ መፍቸት ነው
ጊዜ ቆጥቢ ይስለቻል
?
ዉሀዉ ቀዝቃዛነዉ ወይስ የሞቀ
በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ እማ ተመችቶኛል
በጣም እርፍ እስራ ነው
እጅሽ ይባርክ እርፍነው በርቺ
ማር ከለለስ ስኳርስ ነጩን ማድርግ አንችልም እንዴ
ግን ቦርጭ ለመቀነስ ጥሩ ነው ተልባ እያሉ ነው እና ስኳር ያስፈልገዋል
ማሻላ ነጭ።ተልባ አለማለትነው
እኔ በሞቀ ውሀ ብቻ ነው የምበጠብጠው ማሺን የለኚም
እኔ ጨጓራ አለብኝ እደዚሰርቸ ብጠጣ ጥሩ ነው እባካችሁ ንገሩኝ ዘመዶቸ ተቃጠልኩ
ጥቅሙ ምድነው ቦርጭያጠፋልደ
እህት አልሜዳ ቆረጥ ቆረጥ እያደረግሽ ለምን አትሰሪም ስራሽ ጥሩ ነዉ ግን በጣም ይሰለቻል እኔ እያሳለፍኩ ነዉ ያየሁት አንዴ ለቅመሽ ካሳየሽ ሁለተኛዉን ስትለቅሚ ማሳየት ለምን ያስፈልጋል
መፍጨቱ ባልከፋ ግን ይህ ሁሉ process. በዛ::
ጥቅሙን ንገሪን
ብቻውን ብጠጣውስ
Where is your location
አገላለፅሽ ያስጠላል ምትደጋግሚውስ ነገር!!!!!
I totally enjoyed watching and now my home made drink tastes so much better
ጥቅሙ ምንድ ነው
ቆንጆ ነው ግን ፍጥነት የለሽም
ምነው ጥፍርሽን እንኳን ብታስተካክይ ???
እናመሰግናለን በርቺ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ere gez atekakem asashy!!!!!
Thank you Z
አረ ጊዜ ገደልሽ ምነው እንዲህ አይነት አገላለፅ በጣም ነው ሚያዝግ አስተካክይ ዋ
የማሩ ጥቅሙስ??
ይህንንማ ማንም ያውቀዋል
❤❤❤❤❤
ለነብሰ ጡር የሚዘጋጀዉ እደዚህ ነዉ ?
እና በባዶ ሆድ ይጠጣል?
Comments are closed.