Wednesday, January 22, 2025
Home Food የክትፎ ቂቤ አነጣጠር Ethiopian food @zedkitchen

የክትፎ ቂቤ አነጣጠር Ethiopian food @zedkitchen

by zed kitchen Ethiopian Food
26 comments

የክትፎ ቂቤ አነጣጠር Ethiopian food @zedkitchen

የክትፎ ቂቤ አነጣጠር Ethiopian food @zedkitchen
#የክትፎቂቤአነጣጠር#የቂቤአስራር#zedkitchen#የጉራጌቅቤአነጣጠር#
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

26 comments

zed kitchen Ethiopian Food July 23, 2021 - 9:32 am

የቂቤ አወጣጥ በቤት ውስጥ?https://youtu.be/SKX7W4JOe5A

Gugsa Molalgne March 17, 2022 - 5:13 am

New subscriber here?

ጉጉፍቱ ሚዲያ March 29, 2022 - 1:45 am

ዋዉ በጣም ጥሩ ነው ማማ እኔ ግን እፈጫቸዋለሁ ቅሙን በደንብ እንዲወጣ

Dagi April 11, 2022 - 9:51 pm

ዜድዬ, እጅግ በጣም ቆንጆ ቅቤ አነጣጠር ነው። እጅሽ የባረክ የኔ ባለሙያ። እድሜ ላንቺ ባልቀምሰዉም ምርጥ ቅቤ አነጠርኩኝ። ልክ እንዳንቺ መንገድ ነዉ የተጠቀምኩት ነገር ግን የተጠቀምኩት ቅቤ አንድ videoሸ ላይ እንዳሳየሽን አንጉሬ ነዉ። ልዩነት አለዉ? ሌላዉ ያነጠርንበት እንድናስቀምጠዉ ምክር ስተሽናል ለስንት ግዜ ማንጠርያ ነዉ የምንጠቀመዉ? ይሄንን ቅቤ ለአይቤና ጎመን ክትፎ ትጠቀሚዋለሽ? አመሰግናለዉ።

Genet Mulugeta April 12, 2022 - 4:59 am

አቦ ተባረኪ

Yordi Lema April 15, 2022 - 3:33 am

Doro wete sirlen Eske agenitatelu, ???

Mimi Mimi April 17, 2022 - 8:19 am

Betam gobeze neshe

dagmawi mekonnen April 19, 2022 - 2:22 pm

ቂቤው ተነጥርሮ አልረጋ አለ 24 ሰአት ሆነው ምንድነው ችግሩ ???

Kebenesh Melaku April 20, 2022 - 8:58 pm

Betam enamesegenalene berchi melkam beale yehuneleshi . ???

Enatayehu Men April 24, 2022 - 1:41 pm

ፍቅር ነሽ እወድሻለሁ እና ማጠኛው እንጨት የቆላ አባሎ ተብሎ ይጠራል በጎጃም አና በርች

Senait Abraham April 30, 2022 - 6:06 am

Thank you God j0b

MARTHA WOUBSHET May 19, 2022 - 4:43 pm

Betam gobez nes, barch ???

Hana Hailu Mars July 27, 2022 - 2:32 am

ዋውውው

zuba sidetegawa, August 11, 2022 - 8:15 am

ባለሞያ አበጀሽ

Binet mohammed ilove ethiopia August 12, 2022 - 4:36 pm

በርች ሀሪፍ ነውኮሰረት ሌላ ስም የለውም አላወኩትመወ

halima halima August 16, 2022 - 5:05 am

ዋቶ ይባላል

Albaso August 25, 2022 - 2:52 am

ከስር ያለው ነጣ ያለ ነው ለምንድን ነው?

Asiyo Bellema September 8, 2022 - 4:06 pm

Betam yameral. Ye tefeche abesha mindnwe?

Tsegaye Meda September 12, 2022 - 4:21 pm

እድሜ ላንቺ በጣም አድናቂሽ ነኝ ባቺ እስታይል ነው እያነጠርኩ ያለውት

Reew Reew October 21, 2022 - 12:21 am

arif nebir rozmi yasnbtshw tila

FFNATIPG18 December 27, 2022 - 3:58 pm

እንጨቱ በጉራጌ ዋች ይባላል

Genet February 19, 2023 - 1:43 pm

ለምን ቢጫ ሆነ እርድ ጨምረሽበት ነው

Suzan Girma March 17, 2023 - 4:00 pm

ሰላም. ምንአይነት ቅቤ ነው የምትጠቀሚው
ማንኛው ቅቤ ይሆናል ወይ አነ organic ሞክሬ
ጥረ አልመጤልኝም ቃናው Land.O Lakes is better for me I will try your recipes

እመቤት ብርሃኑ March 23, 2023 - 4:27 am

እህቴ እኔም የማውቀውን በማሽን የሚወጣ ቅቤ ወተቱ መውጣት አለበት አለበለዝያ እንደ አሸዋ አይሆንም ስለዚህ ቄቤውን ለብ አድርገሽ ፍርጅ ውስጥ አድርገሽ በነጋታው ወተቱና ቅቤው ይለኛል እና አጥልለሽ ማጠብ ከዛ በቅመሞቹ አሽተሽ በፈለግሽው ቀን ማውጣትና ማንጠር ትችያለሽ በጣም የሚገርምና የሚጣፍጥ የኢትዮጽያ ቅቤ ጣእም ይበላል እና ሞክሪው ለውጡን ታያለሽ

Selina Eyo April 12, 2023 - 1:42 pm

Betam gobez

Lidiya tsegaye Habtemichael July 25, 2023 - 1:47 pm

በጉራግኛ ዋች ይባላል እንጨቱ

Comments are closed.