Home Food ድፎ ሲሰራ ሁለቴ ለምን ማቡካት አስፈለገ

ድፎ ሲሰራ ሁለቴ ለምን ማቡካት አስፈለገ

by
11 comments

ድፎ ሲሰራ ሁለቴ ለምን ማቡካት አስፈለገ



► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

11 comments

መሳቄን ወደድኩት February 9, 2019 - 11:39 am

ማማዬ ዉድድድ ነዉ የማረገወት እወነት እኔ ምንም ሙያ የለኝም ነበር አሁን ግን ሙያተኛ ሁኛለሁ ማማዬ እዉነት ነዉ የምልሽ በምን አይነት ቃል እንደማመሰግን አላዉቅም ብቻ ሁለዬ ምግብ በሰራሁ ቁጥር አስታዉሰወታለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ዉድድድ ነዉ የማረገወት ማማዬ

Hayati Mohammed February 9, 2019 - 11:41 am

ማማየ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

kef tube February 9, 2019 - 11:42 am

እርሶን ሳይ የኢትዮጵያ እናቶች ፊቴ ላይ ድቅን ትሉብኛላችሁ… እድሜና ጤና ይስጥልኝ…..በነገራችን ላይ የማታዉቁን ካላችሁ ወደቻናሌ ገባ በሉና እንተዋወቅ ቤተሰብም እንሁን እላለሁ… አመሰግናለሁ

Vhbvv Gibcccg February 9, 2019 - 11:42 am

እናመሰግናለን im

Vhbvv Gibcccg February 9, 2019 - 11:46 am

ያፈነው ድቀት እንጀራ አንዲት ነው የሚነጋገረው እምዬ

إثيوبيا الحبشة February 9, 2019 - 11:54 am

በጣም ትክክል ነው በጣም ለውጥ አለው አንድ ጊዜ የሚቦካው ፃዕሙ ልክ እንዴ የአንባሻ ወይንም ከሱቅ እንዴ ምንገዛው ዳቦ አይነት ነው ሁለት ጊዜ የሚቦካው ግን በተለይ ቅጠል ከተጠቀምን ልክ የኢትዮ የነጭ ስንዴ ድፎ አይነት ፃዕምም ሽታም አለው እማማ በጣም ነው የምወድሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ

Toyiba Ali February 9, 2019 - 11:59 am

እናመሰግናለን

ሐና ሐና February 9, 2019 - 12:58 pm

እግዚአብሔር ይመስገን እማየ አመሠግናለሁ ጥሩ ግንዛቤ ነው ያገኝሁት ተባረኪልኝ

new ethio February 9, 2019 - 2:31 pm

አስታውሳለው ኢትዬጵያ ዳቦው ቆምጠጥ ሲል እና ያንን ነው የናፈቀን እና ምን እናድርግ?

Mesi Gemechu February 9, 2019 - 5:17 pm

Betam thanks mame

Milatu Hayalu February 9, 2019 - 11:25 pm

ማምየ እንደትነወት እድሜ ጤናይስጥልን እንወድወቶለን

Comments are closed.

About Us

AddisDaily is an Ethiopian News and related topics provider website.  Find our daily updated Ethiopian News on our YouTube channel. @Addis_Daily

 

©2025 AddisDaily.com, A Digital Media Company – All Rights Reserved. Designed and Developed by AddisSolultions.com