116
ፉል Ethiopian food
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
33 comments
Enquan Adersachehu
በርቺልን እህ በርቺ በጣም አሪፍ ነው እስቲ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በትትና
ለመላው የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች እንኳን ለ ሆሳዕና በሰላም አደረሳቹ።
ቪድዬ ኢዲት ሲደረግ ፁሁፉን ባለመጥፋቴ ይቅርታ እጠይቃለው።
በያላችሁቡት ከክፋ ሁሉ ይጠብቃቹ።
Mamiya enamesegenalen betam. edeme ke tena gare Egeziabeher yesetote
Melu endete neshe serawocheshene betam eketatelalwe betamem newe yemewedelsh….mother thanks….enem addis yemegebe chanalle kefechalwe….pls betesebe hugigne ….chanallenem asetewawrkilgn
ማማዬ ??????????????????????????
ሜሉዬ የሜሉ እናት እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን
ሜልዬ እንክዋን አደረሳችሁ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ እናት ነው ያለሽ ልክ እንደኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው እንዴት ያምራል
በጣም እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን የምፈልገው ነበር
እንኳንለሆሳዕና አርያምአደረሳቹ???የሜላትእናት በጣም ቆንጆ ነው ።???????????
Zara camera ? arife nawe
???
Egezayabher yesetelen enamesegenalen mommyyie❤️
አይገርምም ለጉልባን ብዙ ገዝቼ እንዴት ነው የሚሰራው ፉል በእዚህ እያልኩኝ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን. አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!!!
Meloye gurage nesh ende
በጣም ቆንጆ ነው! May God bless your Mom!
ሜሉ ስወድሽ እኮ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ እድሜ እና ጤና ለእናትሽ ሲያምር
ትክክለኛ የኢትዮጵያ አሠራር ከሠሉ: አቀማመጥዎት?????
Yen konjo your so blessed ????
ur mom is not shy for camera! u took cooking experience from her! great!!!
Amen enkan abro adersena melyaa anchem eskbatsbesh selam hogalga berche betam new yemenamsganwu
I love ful but I always used the canes. I will give a try this one ???
Hi everyone I make YouTube video with my kids please subscribe us??
በጣም ደስ ይሚል አሰራር ነው እናመሰግናለን በርች ሌላም እንጠብቃለን እኔም ነገ ሰርርቸ እስከምበላ ቸኩያለሁ
Amen anichem baleshebet Egizabiher yitebikishe you’re blessed Melatye enatichachen yemeserut hulu yitafital ? long life ❤️?
ዋዉ ነው እጅሽ ይባረክ ሰብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለው አንቺም ከቻልሽ ቤተሰብ አድርጊኝ ተባረኪ
Waw mam I like every thing thank you! wish you long live ?✌??❤
ዋውውውውውው ሲጣፍጥ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
ማሚዬ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
ኡፍፍ ያገሬ ነገር ናፍቆኛሌ ሁሉም ነገር
እጅሽ ይባረክ እሞ በርቺልን እርድ አዘገጃጁት አሳይን በቤት ዉስጥ
ማሚ በጣም እናመሰግናለን በርቺ ረጅም እድሜ ከጤናና ከበረከት ጋር ይስጥሽ ❤️
Comments are closed.