Home Politics 26 ሚሊየን ብር እንዴት ወደ 335 ሚሊየን ብር ይቀየራል? – Wazemaradio

26 ሚሊየን ብር እንዴት ወደ 335 ሚሊየን ብር ይቀየራል? – Wazemaradio

by AddisDaily
15 comments

ከሶስት አመት በፊት ሁለት የቻይና ባለሀብቶች በ3 ቢሊየን ብር የሲሚንቶ ፋብሪካ ይገነባሉ፣ ስራ በጀመረ በአጭር ጊዜ ባለሀብቶቹ ተሰወሩ። ይህን ፋብሪካ በ26 ሚሊየን ብር ከወጋገን ባንክ ላይ የገዙት ኢትዮጵያዊ ባለሀብት እንደገና 335 ሚሊየን ብር ከልማት ባንክ ተበድረውበታል። አሁን ፋብሪካው በመዘጋት አፋፍ ላይ ነው። ሂደቱ ይህን ይመስላል። ያንብቡት – https://goo.gl/DMFxAJ

26 ሚሊየን ብር እንዴት ወደ 335 ሚሊየን ብር ይቀየራል? – Wazemaradio

Source: Wazema Radio ዋዜማ ሬዲዮ Facebook

15 comments

Shambel Gizaw January 2, 2019 - 1:16 am

ይቀልዱ በሀገር፡

Abey Say January 2, 2019 - 1:24 am

Joshua Joseph January 2, 2019 - 1:42 am

ወይ ጉድ

Efrem Alem January 2, 2019 - 1:47 am

Wey anchi ager…!!!!

Berhanu Sewinet January 2, 2019 - 1:52 am

ቁማር ይሉሃል ይህ ነው በዚች አገር ምን ያልተደረገ ነገር አለ።

Chalachew Desalegn January 2, 2019 - 2:17 am

የዝች ሐገር ጉድ መቸ ነው የሚያልቀው

u12a5u12cdu1290u1271 u1260u12d5u12cdu1240u1271 u1283u12edu1209 January 2, 2019 - 2:44 am

የልማት ባንክ ሙስና ከሜቴክ በብዙ እጥፍ ይበልጣል ግን እስካሁን ድረስ የጠ/ሚ ዐብይ አህመድ አስተዳደር ምንም አይነት እርምጃ አለመውሰዱ እሚያሳዝን ነው።

u12a0u1235u127bu1208u12cd u12f0u121du1234 January 2, 2019 - 3:17 am

ታዲያ ወያኔን አታደንቁትም !

Salem Aksum January 2, 2019 - 3:35 am

ኣረ ወደ ስራ ግቡ መናጢ ሁላ ተዘረፍኩ ኣበዛሳ ኤጭጭጭ

Abey Zeleke January 2, 2019 - 4:15 am

ዋዜማን ከምስረታዋ ጀምሮ በዕየለቱ እከታተላታለው ለኔ ከታማኝ ምንጮቼ የመጀመራያዋ ናት በዚህኛው ዜና ግን ምክንያታዊ ያልሆኑ የቁጥር ልዩነቶች አሉ እና የሲሚንቶ ፋክተሪ …..በዓለም ያልታዩ ኢንቨስተር ሀብቱን ጥሎ የሚጠፋ … ሲጠቃለል ሪፖርቱ የተቆረጠ ነገር አለው።

Alemayehu Mekonen January 2, 2019 - 4:22 am

Samson Getahun January 2, 2019 - 4:52 am

26 ሚሊዮኑን ወደ 26 ቢሊዮን አለመቀየራቸውም ተመስገን የሚያስብል ነው። ወይ እማማ ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ስም የልማት ባንክ ባለስልጣናት እና ኢንቨስተሮች ቦጥቡጠው ጨረሷት እኮ።

Ermias Delebo January 2, 2019 - 11:24 am

በለው

Daneil Zeleke January 2, 2019 - 12:10 pm

Hulum bota bmusina ytechmalekewn sebsebo maserena masmeles new investigation plus decision makers we need it but I don’t think it will be immediately or not.

Belete Getachew January 2, 2019 - 1:58 pm

90% true

Comments are closed.