40
Ethiopian Food/Salad – How to Make Dinich Selata – የድንች ሰላጣ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
20 comments
እማማዬ በጣም አሪፍ ነው።እርሶ ለሌሎች እናቶች አርያ መሆን የሚችሉ እናት ኖት።እናቶች ቴክኖሎጂን እንደርሶ ተጠቅመው ሙያቸውን ለኛ ቢያስተላልፉ በጣም ጥሩ ነው። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ማማዬ እንዴት ነዎት በጣም እንደምወድዎት ያዉቃሉ አይደል! ማማዬ ለኢትዮጵያዉያን ልጆችዎ የሚሆኑ ይጠቅማሉ ያልኩትን ቪዲዮዎች እየሰራሁ በቻናሌ እየለቀኩ ነዉ….እስኪ ተመልካችዎችዎን ይጋብዙልኝ…..እንደሚወዱት እርግጠኛ ነኝ…..ቤተሰብ ብሆኑኝ ደስ ይለኛል
ማሚዬ በጣም ያምራል እረጅም እድሜ ከጤና እና ከጀራጋር ይስጥልን
Arif new Mamaye
Enate tbarki?????????
ሆሳዕና በቀሲስ ደጀኔ https://www.youtube.com/channel/UCxv5RXqZyif2fEFTk0x2PWQ
ማሚዬ እድሜና ጤናን ይስጦት
Betam arfi new enamesgenal ❤️❤️???
tks mamy?
Yummyyyyyyyyyyyyyyyyyyy??????????????????
Wow ciyamre mamaya arif naw betam???
የምር በጣም ነው የሚያምረው ሰላጣ ውስጤ ነው
Yummy! Thankyou
ጥያቄየን ሳትመልሱልኝ ማዘር እየጠበኩ ነበር
ማሚዬ እናመሰግናለን እረጅም እድማ ይስጥሽ
ግን ድንችና ካሮት ለሰላጣ እስቲም ቢደረግ ነው እሚሻለው ቀቅለን ውሃው ስንደፋው ጥቅሙ ከውሀው ጋር ይሄዳል
Wow bxam new yemamerew mamay edemen xena yebezales
በጣም ጉበዝ ነሽ እነመሰግነለን ያገራችን ባሀል ወጉ እዳይርሳ እየርዳሽን ነዉ
እማማዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን።
??????
Comments are closed.