159
Ethiopian Food – Kiba Nug – የቅባ ኑግ አሰራር
Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join
ሱቅ ? https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/store
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
22 comments
Wiy mamiye selam nesh?
Ahleen mime thank you so much ??
እንኳን ደህና መጣሽ ማሚዬ ልክ ነሽ ለአሁኑ ትውልድ ቀደም ብሎ የነበረውን ሙያ ማሳወቅሽ ተገቢ ነዉ እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርሽን፣እናመሰግናለን ተባረኪ ።
እንኳን ደህና መጣሽ ማሚ
Egzeabher yesteligen ❤
ሰላሞት ይብዛ ጠፍተዋል?
እንካን ደህና መጣሸ እዲሜና ጤና ይሰጥሸ
ከ7 ወር በፊት ቪዲዮቹን እየተከታተልኩ! ብዙ ሙያ በእርሶ ተምሪያለሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እናቴ!!እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!??
ለምን ቪዲዮ አያሳዩም አይታይም ቪዲዮ
አቦ እድሜ ይስጥልን
የኔ መልካም ማሚዋ
እማዬ ልክ ነሽ የናቶቻችን ሙያ ደስ ይላል
አያቴ ከኑግ ሲያነጥሩ አውቅ ነበር ወደ አረባ አመት
Wear are you im woryide
.i hop you fin WE mieess you.????????⭐???⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
You are better than chef Marta Stuart !!!! Thé master you discraived very Wael. Thanks ?????????⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
ጥባ ኑግ ነው ሥሙ
ቅባ ኑግ አይደለም
ማማዬ በጣም ጠፍተዋል ለምን በተከታታይ ቪዲዮ አይሰሩም እንደበፊቱ በዙ ነገር ተምረናል ከርሶ አላህ ይስጥልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው
Miss you ! I Hope you are doing well. Melkam adis amet ???❤️
ማማዬ
ሙያ እንድችል ትልቁን አስተዋፅኦ ያደረግሽልኝ ውድ እማዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ???
በጣም አመሰግናለሁ ቅባኑግ በስም ነው የማውቀው የነበር አመሰግናለሁ????
ጎበዝ በርች
Comments are closed.