118
የበግ አልጫ ወጥ | Ethiopian food |simple lamb stew
የበግ አልጫ ወጥ | Ethiopian food | simple lamb stew
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
45 comments
ማማ እንደት ነው ነጭ አስሙድ የሚዘጋጀው
??????
በዘነዘና ስትመቺው ተፈናጥሮ እሱን መፈለግ በራሱ ሌላ በዓል ይፈጥራል
Oh hmmm nice I like it very thank you for share sister
Waaaaaaaw Danke für Information
Gabze erase year-end
ማሻ አላህ
ሜልዬ በመጀመሪያ እጅሽ ይባረክ፤ በቀጣይ ደግሞ አሁን የሠራሽው ቆንጆ ሆኖ ሳለ፤ ነገር ግን አጥንቱ የራሱ የሆነ ከላይ የሚንሳፈፍ ቆሻሻ ነገር አለውና ለብቻ ቀቅለሽው ማለትም ውኃው ሊፈላ ሲል የሚንሳፈፈውን ካነሳሽ በኋላ ያቁላላሽው ላይ ብትከቺው ጥሩ ነበር ብዬ እላለሁ፤ አይመስልሽም?
Eni tezta aleg ejeshe Allah ybark
Nefs balemuya mesh, tebareki
ሜሊ የኔ ባለሙያ እንቺን ምግብ ስትስሪ ማየት ባለን ሙያ ወይንም የረሳነውን ሁሉ ታስታውሽናለሽ የኔቆንጆ።
ሜሊ አመሰግናለሁ
የድምፅሽ መጠን 20%
የአጆችሽ ጠንካራና ቀልጣፋነት 20%
ለተመልካቾችሽ ያለሽ አክብሮትና ፍቅር 20%
በትዝታ ወደ ሁላ የመመለስ ችሎታሽ 20%
አውነታውን ግልፅ በማድረግ 20%
= 100%
አመሰግናለሁ
በርቺ
ምግቡንም በሃሳቤ ቀመስኩት
በጣም ይጣፍጣል
ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ
በርቺ
ዋው?
Where do you live melly?
ነጭ ሽንኩርት ያለበት ምግብ ሁሉ ምርጥ ነው ሞያሽ ሞያሽ የዘርዘርልሽ
mesllahe
እረ ጠፍሺ
ኣንቺ ኣረ ኣግቢኝ
የት ነሽ
ነጭ አዝሙድ ምንድነው የሚባለው በ እንግሊዘኛ?
I like how she made it look so easy! Her description of everything made sense too.
Arif new??
You are number one ? ❤️
Nice! … loving your energy, keep it up.
Hi mely yekoye behonem Derek kimem mach nawe yemichamrew?Ejesh ba wark(gold) yetaklal. Yane bale moya.
10q
Wow! You are really
" balemoya". Shows your background.
❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅሽ ይባረክ እህቴ?ባለሞያ ነው ያረግሽኝ
በዘነዘና?????
Looks delicious! And I like your sense of humor too ?
Biri yhonal
betam new mwedsh gobez nesh
በጣም አሪፍ ነው ሜሉ እጅሽ ይባረክ
Edme le YoTube balemoya eyehonku new. Thank you 🙂
ነጭ አዝሙድ ለምን ይጨመራል ?
በጣም ደስየሚል አሰራርነው ማሽአላህ
ine
Betam new yemrew ynee konjo
ማሻአለህብያለሁበጣምደስይላል
ማሻአለህብያለሁበጣምደስይላል
አህለን❤❤??
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ❤❤ ስወድሽ
ድጋሚ እያየሁ ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ሜሊዬ??
Ejesh yebark
እንዴት ዋልሽልኘ የኔ ባለሟያ፣ አቤት የአልጫው ሽታ ቂቤው በጣም ይጣፍጣል ደሞ። ተባረኪ ብያለሁ።
Comments are closed.