0
ምርጥ የፎርኖ (ዳቦ) ዱቄት እንጀራ አዘገጃጀት – Ethiopian Food How to Make Injera
ምርጥ የፎርኖ (ዳቦ) ዱቄት እንጀራ አዘገጃጀት – Ethiopian Food How to Make Injera
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
49 comments
Wowwwww ????❤
Sayboka new ende yemigagerew?
Enamesegnalen. berch
አረ እኔ ምንም አልሆነም ብሎኛል
ባለሙያ ነሽ እውነት ??
wawwwww yamral ene gen embiy belogna bezu ayent mokeriy eski demo yanchin lemokerew
ዎዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ?✅❤????
ዋው እንዴት ያምራል እህቴ እጅሽ ይባረክ የጤና ምግብ ያርግልሽ እህቴ አመሰግናለሁ
ከጤፍ ጋር ቀላቅለን ብንጠቀመው እንጀራ ይሆናል ወይ ዋው በጣም ያምራል እንጀራው እጂሽ ይባረክ አይሻግትም እህት ?
Amesegnalew gen ayen endiyaweta michemerbet neger ale ene endachi mokrew ayen alawetam
❤️???
ዋዉ ማሻላ አላህ ይጨምርልሽ
እናመሰግናለን?
??????????????????????????
ጌዜ ስአት ይወስዳል እንጅ ቆንጆ እንጀራ ነው?
God bless you daer ???
እህት በጣም እናመሰግናለን የምትጠቀሚው ዱቄት ስሙን ንገሪኝ እና እረሾ በካሚራ ሰረቺ 5 አቆይቺ ኩፋ ካለ በዋላ ፍረጅ ብከተው ከዛ 1 በዋላ ብጠቀመው ይበላሽብኛል እሩሾ አይቆመጥጥም አይደል
thank u ❣️እጅሽ ይባረክ
???????
???
የጤፍእንጀራ ለምኔነው የሚመስለው በጣም ባለሞያ ነሽ የሴት ቁነጮ ነሽተባረኪ
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እህቴ ሞክሬዋለሁ አሪፍ ነው ቤተሰብ እንሁን
Betam konjo new tebarki ❤
አመሰግንሻለሁ ?
ያምራል
በጣም ያምራል
እሸበጣምነው የምናመሰግነው እሽትምህሪትወስደናል እናት
ማሻአላህ ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ የኔ ማር በጣም ደስ የሚል ህጀር ❤️❤️??????ሰላም ለዝባት ይሁን ሰላም ላገራጭን ይሁን አልላህ አገራቺን ሰላም ፍቅር የብዛልን
seyamr
Wow.best
ዎድጃሎ እኔም እሞክራሎ
እንማሰግናለን ዱቄቱን በትኩሱ ነው ያቦካሽው??????
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ወደድኩሽ ካላገባሽ እንጋባ ዘረኛ ካልሆንሽ ኤርትራዊ ነኝ ha ha ha
በርች መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎደኛየ አለች አያቴ በትክክል እናመሰግናለን ውዴ
ሰብስክራይብ መልሽ ውዴ በቅንነት
ነገመልሺ አዲሰነኝለቤትሸ
WOWa
❤️❤️❤️????
❤️❤️❤️
ዋውውው
Someone pls give the ingredients in English
በጣም እናመሰግናለን ያንችን አይቸ ጋግርዬዬ ሳምር❤❤❤??????
Batam ymral ??
ለኔ ግን አልሰከ ብሎኛል
ወው የንችው ያተላየ ነው
ዋዉማሻላህደስሱል
❤❤❤❤?????
Yene konjo betam amesegenalehu zare seriche betam mert enjera hone hulachum mokerrut maryamin ewneten new!!!!
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ቀላል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንት ቀን ይቆያል ደራርበነው የምናስቀምጠው
Comments are closed.