117
Ethiopian Food/Gomen – How to Make Zilbo Tibs – የዝልቦ ጥብስ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
16 comments
ቦሌ አፈር የት ነው የሚገኘው
ማምዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ተመኘሁ
እንኳን ደህና መጡ እናታችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መድሀኒዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን ??
ማማዬ ሰላም ሰነበትሽ ናፍቀሽን ነበር እንኳን ደና መጣሽ
ማማዬ የቦሌ አፈር ኢትዮጵያ አለወይ እስኪ የምታዉቁ ንገሩኝ የት እንደሚገኝ
ማማየ እንደት እንደምወት
ነጭ ቅመም ማለት ምን አይነት ነው የድብላል ቅመም ማለት ነው
ማማዬ የቦሌ አፈር ምንድን ነው ???
Aferu yet yegegnal mamaye?
እጅሽ ይባረክ ኣሪፍ ነው ግን ኣልገባኝም ቦሌ ምንድነው?
የቦሌ አፈር ምድነው በኢትዮጲያ ማሚዪ እባክሽንገሪኝ
Mamay edem kexenagar temegneueles
What is the use of Bole afer?
የቦሌ አፈር ማለት ምን ማለት ነው አስረዱን
ማምየ እናመሰግናለን ወላድት እድሜጤና ትስጥልን የኔ እናት
የቦሌ አፈር ምንድን ነውቅመምነው እማየ
እዴ ወጥ ባፈር አልገባኝም
Comments are closed.