Amharic Cooking " How to Make Rice with Ater, Bekolo, Fosoliya, Karot" ሩዝ ከአተር፣በቆሎ፣ፎሶሊያና ካሮት ጋር አሰራር

Amharic Cooking " How to Make Rice with Ater, Bekolo, Fosoliya, Karot" ሩዝ ከአተር፣በቆሎ፣ፎሶሊያና ካሮት ጋር አሰራርየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

29 Comments

  1. እማዬ ለምንድነው እኔ ምንም ወጥ ስሰራ ቂጡ ይይዝብኛል ከድስቱ መስሎኝ ወፍራም ድስት ገዛው እሱም ይይዝብኛል እርሶግን አይዝቦትም

  2. እማ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አላህ ይስጥልን ሙያውን ስበስብነው የናፈቀኝ ነገር የራሴ ህይወት ቤት ኑሮኝ ጉድ ጉድ ብየ እምፈልገውን ስርቼ በልቼ ማብላት ነው

  3. እናቴ ባለሙያ አረግሽኝ አመሰግናለሁ እጅሽን ይባርከው አይቆርጥመው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

Comments are closed.