29
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
#kelemtubeቀለም #ዶሮወጥ #Dorowet #Dorowot…
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
45 comments
It looks great, will try it. But some include tomatoes. At what stage do one to include that?
በጣም ፡ ጥሩ ፡ ሞያ ፡ ነው ፡ እታለሜ ፡ ተባረኪልን ፡ ???❤️
ዶሮወጥቲማቲምአያስፈልግም
እንኳን ኣደረሳቹሁ ኣደረሰን
የኔ ሽንፈት ሽንኩርቱ ላይ ነው. መላጡ ሽታው አይን ማቃጠሉ.. ?
ጽድት ያልሽ ወላሂ አንችቤት ብመጣ በደንብ ነው የምበላው ንጹህህ አይገልጽሽም መሸአላህ ብያለሁ
አቤት ዶሮ ወጥ መልኩ ራሱ ሲያምር እኔማ ለዶሮ ያለኝ ፍቅር ይለያል እርጉዝ ብሆን እቤትሽ ድረስ አንኳኩቼ እመጣ ነበር ። እጅሽ ይባረክ በርቺ
በጣም ባለሙያ
መሽአላህ አሰራርሽ ሁሉም በጣም አሪፍነው ግን አድ አስተያየት አለኝ እንቁላሉ ነገ ድረስ ውስጡ አይጠቁረምደ
Wey betam new yemeyamerew balemoya nesh
It seems the chicken are mostly bones very little meat
እዴት ጨው ን በሽታ ታውቃዊለሽ እህቴአለም??
??❤️???
ዋናው በርበሬው ቅመሙ ነው ቅድሚያ ግን ሙያሸ ጥሩ ነው አሰራርሽ
Betam konjo
Bewha new emnagenetrew
Dimtsesh siyamer
Thank you dear ?
ተባረኪ በአዉነት?????
Drom bihon doro tebelto aytegebm
Tebarekee!!!
የምር በጣም አረዘምሽው ቪዲዮውን???
Thanks
አሁን ሌሰራው ነው ወጤቱን መልሽ ኮመታለሁ ተስፋ አደረጋለሁ ቆጆ ደሚሆን?
Wow
ዶሮ ይገነፈናል እንደ
በጣም ግሩም ነው I just made my doro following your cooking style thank yiu
ማሻ አላህ በለሙያ ነሺ
??????????????☕☕??????????
እዉነት ደሪ መብላት እፈልጋልዉግንሽንኪራትመክተፍኦ ያሰጠላልእ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
መከለሻ ምንድን ነው??
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አሰራረ ነው በረች ማማየ ያችን እያየሁ ልስራ
Thanke you sester❤l like you're Doro wot❤❤
ማሻአላህ❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
T
ዋው
Bexam miyamer mixafxe new ❤❤
hi
መከለሻ የተጠቀምሽዉን ቅመም ስሙን ብትፂፊልኝ ደስ ይለኛል በቤቴ ለማዘጋጀት ፈልጌ ነበር በተረፈ ሙያሽን በጣም ወድጀዋለሁፍፁም ኢትዮጵያዊ ነትሽን ይገልፃል ዉዶ!!!!
ጎበዝ ❤❤
Nice you can come to my house any time make Doro wett very good and clean amazing thanks well done first time on yr page from east coast
ለብቻ ስታገነፍይው ጣእሙ ሄደ እኮ እ
Comments are closed.