16
Ethiopian Food እጅ የሚያስቆረጥም ኣነባበሮ በጣም ጣፋጭ
#Ethiopia#Healthy #teff#Subscribe
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
31 comments
ሰላም ውድ የ ቻናሌ ተከታታዯች ስለምትሰጡኝ ኣስተያየት ከልብ ኣመሰግናለሁ በያላችሁበት ሰላምና የ እግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን መልካም እለተ ቅዳሜ ይሁንላችሁ ለቻናሌ ኣዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ ኣይርሱ????
በርች እህቴ በጣም ቆንጆነው ሲያዩት ያስታውቃል ማማዬ እጅሽ ይባረክ
በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርቺ
የሄንን ከትኩስ ቡና ጋር ይቅረብልኝ please 🙂
ዋው በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ተባረክ
አሰጎመጀሽኝ ከበለዉ ኣመታት አሰቆጠርኩ እጅሽ ይባረክ በጣም ነዉ የሚያምርዉ እሞክረዋለሁ
በጣም ያምራል ኢቺንማ☕ ይዞ ነበር ?
Wow ahununu berera lemeta nwe anebabero betam nwe yemewdew . Ejocheshe yebarkulghe yegha konjo ??
በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነው ያስጎመጃል።
Wow betam yamral berchi
በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ?
Betam yasgomejal ?. Thank you for sharing. Berci.
#1
Oh wow Endet Yamiral
ዋው አነባበሮ በጣም እረጅም ግዜ ሆኖኛል ከበላው ያንቺን ሳይ ደሞ አማረኝ አመሰግናለው ስላሳየሺኝ??
በጣም ያምራል የሰሩ አጆች ይባረኩ።
Wow betam Arif new sis ?
እስቲ እኔንም ደምሩኝ በቅንነት አዲስ ነኝ ቤተሰቦች,,,
Like bdwole gebchalwe
ዋውውው አሪፍ ኔው ቤርቺ
ምራቂን አስዋጥሽኝ ብዙ ነገር ትዝ አለኝ እጀሽ ይባርክ።
Wow it looks so good. Yummy yummy
Wow unbelievable
Enateye endeterara yemikebede yemimeslewen aserar berega demtsesh you make it so easy!!Bewenet anababero betam ewedalehu geen seraw kebad selemimeslegn mokerew alakem I cant wait to try and tell you! What happens if three injera? Anebabero weferfer selemil may be it will be great. Thanks again ejesh serash teretesh hulu yetesaka yehunelesh. Don’t be discouraged by negative comments and haters. Just keep on going you will make it. I am your big fan??
አሰጎመጀሽኝ ከበለዉ ኣመታት አሰቆጠርኩ እጅሽ ይባረክ በጣም ነዉ የሚያምርዉ እሞክረዋለሁ
ስለ ሙከራሽ አደንቅሻለሁ:: ግን እንጀራውን ጋግረሽ ከጨረስሽ ቦኃላ ትንሽ ለማጣበቂያ ባስተረፍሽው ሊጥ የእንጀራውን ጀርባ እና ጀርባ እያጣበቅሽበት ከዛም በሁለቱም በኩል እየተለቀለቀ ቢሆን በጣም የጥንቱን ይመስላል :: ሞክሪው!
በርቺ ጥሩ ጅምር ነው::
ያምራል
ምራቄ ነው የዋጥኩት
My dear it is not really bad! but it need a bit perfection on maching the second Injera and we or our mothers do not use butter most of the time. I think they use Nuge oil and berberea or "delehe" which ever method has been used. Bravo! Gobeze! and thank you for showing as your cooking skills this much!
Batam ymeral
Comments are closed.