Wednesday, January 15, 2025
Home Food Ethiopian Food ፉል❤️

Ethiopian Food ፉል❤️

by Ethio Kitchen
42 comments

Ethiopian Food ፉል❤️

ከተከካ ባቄላ የተሰራ
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

42 comments

Milan Milan June 16, 2019 - 10:00 am

ወጥነውየሰራሽፉልአደለም

እግዛቢሄር ይመስገን July 4, 2019 - 8:58 am

እጅሽ ይባረክ

ፅዮን ንጉሴ ነጋሽ አገራችን በሰማይ ነዉ August 14, 2019 - 7:51 pm

የኢትዮጵያ ፉል ግን በጣም ምንም አይገናኝም የአረብ ሀገር ፉል ነዉ የመሰለኝ

ፅዮን ንጉሴ ነጋሽ አገራችን በሰማይ ነዉ August 14, 2019 - 7:52 pm

ለማንኛዉም በርቺ የኢትዮጵያን ፉል እንዴት እንደሆነ ጠለቅ ያሉትንም ማማከር ጥሩ ነዉ

David Harcot August 24, 2019 - 2:30 am

Melksh enkuan aytayim dimsish gin gud new yamral ken mulu bsemash des ylal bezam balmuya nesh enem balmuya negn i love cooking

Dirrar Berhe September 8, 2019 - 7:30 am

Nice ?

Zainab Mohammed October 4, 2019 - 3:08 pm

በጣም ሀሪፋ አሰራር ነው ከልብ አድርገን እናመሰግናለን ጠንክሪልን ውድ ሰርቸውበጣም ውድ ውል በል

Hum October 8, 2019 - 4:57 am

My vey first foul in Australia since I left home 15 years ago. Thank you ?

እግዚአብሔር ያለዉ ሁሉ ይሆናል October 25, 2019 - 12:41 am

ወጥ ነዉ ወይስ ፉል ?

ሉሊ ለማ Luli Lemma November 30, 2019 - 12:52 pm

Konjo new beteseb hognalew ney enegam eshi

orthodox December 7, 2019 - 12:38 pm

ቅመም ነሽ ተባረኪ

Tsedale damtsew December 12, 2019 - 11:59 am

ይመችሽ ተመችቶኛል

Meryam Dmt December 15, 2019 - 5:54 am

Enamsgenaln

Habtamu Gobezie December 21, 2019 - 3:31 am

ጥሩ ነው ግን ባቄላው ትንሽ ቀጠን ያለ ነው፡፡

selam selam December 24, 2019 - 6:39 pm

እናመሰግናለን እህቴ አይዞሽ በርቲ በጣም ነው የምያምረው

Astek Astek December 25, 2019 - 6:38 am

ግን ሞያ እንደቤቱ ነዉ በፍል ዉሀ አይገባበትም ካፊ ሰርቼ ስለማዉቅ ነዉ ብቻ በርቺ

የረሱል ወዳጅ December 28, 2019 - 9:40 am

በርች ወደየ

dingl amelje amalje December 28, 2019 - 1:29 pm

Betam ene mesginlen

Merry ye Derrick December 28, 2019 - 3:35 pm

I love fule

ager demeke January 3, 2020 - 2:03 am

ful sisera bizu gize bakelawu sayeferse new anchi gen bshuka metesh kiki wot adergishiw.eski lela aserare akirbi sister

Saifa Saifa January 13, 2020 - 11:10 am

እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ እናመሰግናለን

Romi Nass January 16, 2020 - 1:37 am

?????

No More January 18, 2020 - 6:03 am

ይህ ፉል ኣይደለም፣ ይህ የባቀላ ወጥ ነው።

Genet Asfaw January 21, 2020 - 6:47 pm

ሱሮ ወጥ ሰራሁ በይን እንጂ እንዲህ አይነት ፉል ታይቶም አይታወቅም ቆንጆ ክክ ወጥም ይመስላል ወይ ጉድ

Queen Sheba January 24, 2020 - 9:17 pm

Try to show the spicy, (ቅሙን) don't be fast ??

Deeg Doog February 2, 2020 - 10:14 am

TmRT

አወ ጃዉሲት ነኝ February 14, 2020 - 11:50 am

ድምፅሽ በጣም ያምራል ባላለቀ ሰአቱ እያልኩ ነበር

Iftu Abdissa March 5, 2020 - 3:17 pm

እናመሰግናለን

Mimi March 21, 2020 - 8:06 am

Tena yistilign ehit selamish yabzaw. Yedemblal kimem be English min yiballal?
Thank you

Ema Add March 27, 2020 - 4:21 am

ላመሰግንሽ እወዳለሁ፡ ድምፅሽ አገላለፅሽ ትሁት እንደሆንሽ ገምቻለሁ፡ ቀጥይበት፡ ጎበዝ፡

Hankoo Kee May 31, 2020 - 4:35 pm

Like ur voice

Ruth baltina July 3, 2020 - 2:54 pm

በቅንነት መጥቻለሁ እናተም ኑ ሰላማችሁ ይብዛ

Yesmi Yesmi September 3, 2020 - 4:15 am

ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ ✋✋✋

ቤሩት,ጆርዳን,ኦማን,በህሬን ያላቹህ እህቶቻችን በሙሉ ዱባይ መጣቹህ መስራት የምትችሉበት አጋጣሚ ተፈጥሯል

ቤሩት ያላቹህ እህቶቻችን ፓስፖርት እና ኢቃማቹህ በእጃቹህ ይዛችሁ ወደ አገር ቤት ለመግባት ያሰባቹህ እና ኩንትራታቹህን ጨርሳችሁ ያለ ስራ ለተቀመጣቹህ በሙሉ ወደ ዱባይ መጣቹህ መስራት ትችላላችሁ ።

መስፈርቱም ይህ ነው ፓስፖርት እና ኢቃማቹህን እስካን በማስደረግ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ልትልኩልን ትችላላችሁ ከላካቹህልን ብኋላ ቪዛ በምትልኩልን ስልክ እንልክላቹሀለን አመሰግናለሁ ፈጣሪ ባላቹህበት ይጠብቃቹህ ???

ቢሮችን ዱባይ አጅማን ውስጥ ይገኛል

ፓስፖርት እና ኢቃማቹህን ለመላክ በዚህ ቁጥር ያዋሩን
WhatsApp 00971565570809

ይህን መልክት ሼር በማድረግ ይህን እድል ለህዝባችን እናድርስ

Harka fuune akkam naga jirtu isinin jedha ijollen beerut,Jordan,Oman,bahren jirtan akkasuma kara Dubai dhuftani.dalagachu barbaaddan kara laakkofsa what's app kiyatin nu passport keesan ergudhan na qunnamu dandetu 00971565570809
Biiron keenna Dubai fi ajman keesati argamna!

Christin Abyssinia September 6, 2020 - 11:56 pm

Oh lord your voice girl ❤️?☝️

Hawa Hawa October 4, 2020 - 9:37 pm

እህቴ እድሜ እና ጤና ይሥጥሽ አይዞሽ በርች እናበረታታሻለን በጣም አሪፍ ቁርሥ ነው ዛሬ ሠራሁኝ በጣም አሪፍ እና ጣፋጭ ምንግ ነው ግን የኔ ቆርቆሮው ነው ፉሉ ቆንጆ ነው ብቻ ቀጥይበት የኔ ጀግና አድናቅሽ ነኝ ቀጣይ ደሞ ቸባብ አሣይን ?????

لاإله إلا الله لاإله إلا الله October 9, 2020 - 1:22 pm

በርች ግን ፈሉን አድቅ ቀሽዋል

G.C. Mecca November 24, 2020 - 4:34 pm

What are the incredients used? Could you please explain with timestamps?

Sara - Ethiopian Food December 18, 2020 - 12:20 pm

ሰላማቹ ይብዛ ሙሉ የምግብ ቪዲዮ የያዘ ቻናል ነው አበረታቱኝ ቻናሌን ተቀላቀሉ አመሰግናለሁ
https://youtu.be/9lX1eLX8RCg

T P December 27, 2020 - 4:58 am

Ater Wot

Ashenafe Chane March 3, 2021 - 2:09 am

Thank you my Sister

Ada Meko March 9, 2021 - 10:03 am

Ena gin yikirta adrugulign ena yebakila wet new yemeselegn enij ful alimeselegnim wiha Banat banatu sigebabet

Meselu Ewnetu September 28, 2021 - 11:16 pm

I like your voice.

Comments are closed.