38
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kategna – Sneak Peek " የቃተኛ አሰራር ቅንጫቢ
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
21 comments
ወይኔ ማሚ በጣም ነበር የምወደው እንጀራ ሲጋገር ሁሌም ይደረግልኝ ነበር ቅቤ እንኳን ማይኖራት በዘይት አይቀርም ነበር አሁን ግን ለረፍት ስሄድ ትወጅ ነበር ብላ አዘጋጀችልኝ ውይ ማስታዋስ አልፈልግም ቅባት ነክ ነገር ስለረሳሁ ነው መሰለኝ በጣል አመመኝ አሁን አንቺ ስትበይ ብይው ብይው አለኝ ምራቄ ባፌ ሞላ የተባረከ ይሁን እጅሽ ይባረክ ትልቅ እድሜና የፀና ሰላም ሁሌም እመኝልሻለሁ
ማሚ አስቀናሽ ትዝታ አመጣብኝ በመስቀል ባህል እንዲ የሚጋግሩ ጉረቤቶቻችን አስታወሺኝ በጣም ይጣፍጣል ማሚ ውድድድድ የማደርግሽ የምትናፍቂ የስደት እናታችን ስላምሽ ያብዛልሽ……
Mami melekame megebe tebarekilegne
ዋው በጣም ያምራል አሁንሥ እኔም አማረኝ ያየሁትነገር እደነብሠጡር ያምረኛል ነገሩ አይፈረድብኝመ ሥትጊዜ ከበላሁ 6አመቴ
ነፍሰጡሮች አትው ከምር ከከከከ #ማሚ #ፍቅር #ኑሪልን
ቃተኛ ያብዛኛው ኢትዮጵያዊ ትዝታ ይመስለኛል ደስ የሚለው ደግሞ እናታችን ሲያቀርቡት ከማይሰለች አንደበት ጋር እያስረዱን ነው በጣም ደስ ይላል!!
Weye siamer kategnawe
emamye enamesegalen
Iny bhhil wadshalw
azgabir tina ystsh b imo lanagrsh flgalw please my neme muna.
qibe basitowal bexam
ማማየ እረጅም እና ጤና ይስጥልኝ #ቃተኛ እሚባል ምግብ ለመጀመርያ ጊዜ አየሁ እድሜ ላንች ማሚ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
እጅ ይባርክ በጣም እድ ያስቆርጥማል
ማማየ ብጣም እናመግናለንለን
ማምዬ የኔ ደርባባ እኔ ስደት ስለሆነ ያለሁት እንጀራ የምጋግረው በመጥበሻ ነው ስለዚህ ቃተኛውን በመጥበሻ ማዘጋጀት እችላለሁ ወይ?????መልሺልኝ እባክሽ ማምዬ አዳነ pls አሳያት ቴክስቴን
ቃተኛ ምንድን ነው
ማሻአላህ በጣም አሥቀናሽኝ ትዉሥታ ያገራችን ምግብ ማሚ እድሜና ጤና ይሥጥሽ
ማሚዋ እናመሰግናለን በጣም እንወድሻለን
ከመጀመሪያው አይጀምርም ሙሉውን ቪደወ ተቀብቶ ስትበይው ብቻ ነው ያየሁት አሰራሩ አላየሁትም። ማሚዋ
ማማየ ብሉ ጥሩ ነው መብላት አዳነ ተው አማሪካን ውሰደኝ ማማየን እንዳግዛቸው
ማሚየ ከምን እንደሰራሺው አላየሁሺም ጤፍ ሰተቶሺ እሚባል አለ በቅቤ ልክ የዚህ አይነት ለተስካር /ለሙት አመት ይሄዳል ጤፍ ሲወቃ ለገበሬወቹ ይሰራል በጣም ደስ ይላል
እናመሰግናለን እናትዬ እግዚአብሔር ይባርኮት
ኡኡውውው ያደጉበትነው ወኔ ግናሳየው አስጎመየኝ
ማሻላ አላህ እርጅም እድሜ ይስጥሽ
Comments are closed.