0
Ethiopian Food – How to make Shekla Tibs {Sauteed Beef}
Beef Meat, onions, Jalapeno, Fresh and Powder Rosmarino, Oil , Salt , Garlic Powder and Black Pepper.
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
50 comments
ሸክላውሳይሆንስጋውጠፋ
Konjo pls can you (text) the spice I didt hear you
Write on english the spice pls
Thank you so much for teaching us. You're simply an absolute star !! Have a blessed life .I love everything what you have done for us. Thanks again .
Wowo adegna
በጣም ያምራል እናመሰግናል ግን ደረቁ ቅመም ስሙ ምን ይባላል?
እረ ሞያ እህታችን የማናገኘውን ነገር አሳያሽን በአምሮት ገደልሽን ትምህርቱ ከምልሽ በላይ ጥሩ ነዉ ቀጥይ
Don't put an english title if the video is not in english…
I really appreciate it ,everything is great but could you write the name of all ingredients when you are showing us ? %
በጣም አመሰግንሻለሁ ስለሰጠሽን ጥሩ ትምህርት ጨምሮ ደርቦ እውቀቱን ከጤና ጋር ይስጥሽ
ዋው አስጎመጀሽኝ
Gobez
ሰመክ
እጅሽን ይባርከው አልችልም ነበር ብዙ ተምሪለሁ ከ አንቺ በርቺ እውቀቱን ያብዛልሽ ❤ በጣም የምወደው ምግብ ደይ ቱ ደይ በበላው አይሠለቸኝም ቻው እሬስቶራንት እቤቴ ሰርቸ እኝክ መልኬን ስጠኝ እጅ ሙያ ከጎረቤት አለች አሉ እውነት ነው ማዛየ ከልብ አመሰግንሻለሁ ጀግናየ
Simple and amazing recipe ??
Slame
Arif yebet emebet temesyalesh
ብጣም እናመስግናልን
ስብ አርጌሻልሁ
የኔ ናት ፍግግታሽ ይብቃል
Has anyone tried this recipe? Looks great from the pic!
ቀመሙ ማንም ነበር
ጨው አይመከረም ለደምብዛትና ለኩላሊት በሽታ ያጋልጣል ስለዚህ የምትሰሪው መጣፈጡ ብቻ ሳይሆን ለጤናም የሚስማማ መሆኑን ከስቢበት ስራሽ መልካም ነው በርቺ
wowwwwwwwwwwwwwwwwww
Wow ejish yibarek?
Very nice
Amazing video, will try soon ??
esat resteshal ke sheklaw sir
Now L'm looking to purchase the Shekla Dist for the tips..Ebay,Amazon nor Brundo have it for sale! ''00''
ውይ በአፌ ውሃ ሞላ ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
Wwwwwww
ماشاءالله
✅?
ከነ ሸክላው ከዚያስ
ከነ ሸክላው ከዚያስ
የበግ ይሆናል ወይስ አይሆንም?
Yenewud
እጅሽ ይባረክ
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
yum!
Hiii
Waw ejishn ybarek❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ማሻአሏህ ሙየኛ ነሽ ይስለም እጆችሽ ብል አፊያ ይሁንልሽ በቃ ሴት ልጅ ሙየኛ ስኮን ነውጂ ነገረኛ ዝርክርክ ስኮን አያምርባትም
❤❤❤❤?
???
አድስ ነኝ ለቤትሽ የፍየል ይሆናል ወይ
Wawwww❤❤❤
I need help with the ingredients. Onions, Rosemary, jalapenos, No idea, berbere maybe, no idea, ground rosemary, oil, black pepper, salt and garlic powder. Google translate is no help at all.
Thank you, gobez!!!
Comments are closed.