Ethiopian Food – How to Make Siljo – Sljo የስልጆ አሰራር ለየት ባለ መንገድ

Ethiopian Food – How to Make Siljo – Sljo የስልጆ አሰራር ለየት ባለ መንገድየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

26 Comments

 1. ማሚዬ እናቴ በርቺልኝ እድሜና ጤና ተመኘውልሽ የኔ1 ኛ ነሽ
  ማሚን የሚል ላይክ ይግጨኝ
  ቤቴም ይዛመድ

 2. ማማዬ ጥጥ ፋሬ ለምግብነት እንደሚውል አላቆም ነበር ።እኔኞ ቤት ምጣድ ነው ምናስስበት ።እናመሰግናለን ለኔ አዲስ ነገር ነው

 3. ማማየ ጥያቄ አለኝ የቦቁሎ ዱቄትንም አገፍተው ስልጆ የሚሰሩት ሰዎች አሉ እነሱ በሱፍ ወይንም በኦቾሎኒ ውሀ ነው የሚያዘጋጁት ሌላው አች የተጠቀምሽውን ከጥጥ ፍሬው ውጭ ይጨምሩበታል ይጣፍጣልም። ግን ሚዲያ ላይ በበቆሎ ዱቄት አገፍታ የሰራች ሴት የለችም።

 4. ማማዬ የኔ አንደኛ እኮ ነሽ ውድድድድ ❤️ አደርግሻለሁ ወይኔ የጥጥ ፍሬ እንደዚህ ስልጆ እንደሚሰራበት አላውቅም ነበር ድሮ እናቴና አክስቴ ጥጥ ሲፈለቅቁ እኔም አግዛቸው ነበር ግን ፍሬውን እንወቅጠውና ለምጣድ ማሰሻ እንጠቀምበት ነበር ማምዬ በጣም ነው እማመሰግንሽ የኔ ባለሙያ ኑሪልኝ ሰላምሽ ብዝትትት ይበልልልኝ

 5. ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማዬ
  በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ለየት ያለ ነው ጥጥ ለምግብ!
  እግዚአብሔር ይስጥልን አትጥፊብን ካሁን በፊት የሰራሽው ምግብም ቢሆን ደግመሽ ስትሰሪው ለኛም አሳይን በደስታ ነው ምንከታተልሽ እማዬ

Comments are closed.