Wednesday, January 15, 2025
Home Food Ethiopian Food – How to Make Siljo – Sljo የስልጆ አሰራር ለየት ባለ መንገድ

Ethiopian Food – How to Make Siljo – Sljo የስልጆ አሰራር ለየት ባለ መንገድ

by
26 comments

Ethiopian Food – How to Make Siljo – Sljo የስልጆ አሰራር ለየት ባለ መንገድ



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

26 comments

sara Abate September 19, 2019 - 6:59 pm

ማሚዬ እናቴ በርቺልኝ እድሜና ጤና ተመኘውልሽ የኔ1 ኛ ነሽ
ማሚን የሚል ላይክ ይግጨኝ
ቤቴም ይዛመድ

አጸደ ማርያም ክፍሉ September 19, 2019 - 7:12 pm

ማማዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናቴ ???

አሏህ ወኪል ያርብ September 19, 2019 - 7:12 pm

ማሚ አናምሰገናው

Etu Binte Desta የባባ ምርኮኛ September 19, 2019 - 7:22 pm

እማ እወድሻለሁ ተባርክ

Etu Binte Desta የባባ ምርኮኛ September 19, 2019 - 7:23 pm

ሳውዲ ይገኛል እንዴ ይህ ነገር ልሞክር

yedu habesha September 19, 2019 - 7:29 pm

እናመሠግናለን ማማዬ የማሚ ወዳጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ መልካምነት ለራስ ነው

Yakob Wakjera September 19, 2019 - 8:16 pm

Be 30 dekika seljo mesrat memar denk nwe…. Amesgenalew
Seljo yemigerem megeb nwe

Dink Yegeta liji September 19, 2019 - 8:27 pm

እናትዬ በርችልኝ እድሜ እና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ

Alemnat Ale September 19, 2019 - 8:43 pm

እጅሽ ይባረክ እማ

Dink Yegeta liji September 19, 2019 - 8:48 pm

Belichem semichem yemalawikew migb new mami ahun gin mokirew kemisalew

Fani & Sandi September 19, 2019 - 8:58 pm

Salam yene enat

Gigi Tadesse September 19, 2019 - 9:50 pm

ኣይኔን ማመን ኣልቻልኩም እኮ ጥጥ ይበላል እንዴ ለካ ወቸውጉድ

Hana G Hana G September 19, 2019 - 11:42 pm

ማማዬ ጥጥ ፋሬ ለምግብነት እንደሚውል አላቆም ነበር ።እኔኞ ቤት ምጣድ ነው ምናስስበት ።እናመሰግናለን ለኔ አዲስ ነገር ነው

Ethoipya yotubi September 20, 2019 - 12:18 am

እናመሰግናለን እናቴ

Ethoipya yotubi September 20, 2019 - 12:19 am

እናመሰግናለን እናቴ

Destay ኢትዮጵያ September 20, 2019 - 1:56 am

ማማየ ጥያቄ አለኝ የቦቁሎ ዱቄትንም አገፍተው ስልጆ የሚሰሩት ሰዎች አሉ እነሱ በሱፍ ወይንም በኦቾሎኒ ውሀ ነው የሚያዘጋጁት ሌላው አች የተጠቀምሽውን ከጥጥ ፍሬው ውጭ ይጨምሩበታል ይጣፍጣልም። ግን ሚዲያ ላይ በበቆሎ ዱቄት አገፍታ የሰራች ሴት የለችም።

Aslim Khan September 20, 2019 - 2:07 am

ሚማየ ስወድሽ የኔ በለሙያ ደስ ስትይ ሚማየ ውውድድ ነው እማረግሽ

Nejat Muhammed September 20, 2019 - 2:43 am

ማማዬ የኔ አንደኛ እኮ ነሽ ውድድድድ ❤️ አደርግሻለሁ ወይኔ የጥጥ ፍሬ እንደዚህ ስልጆ እንደሚሰራበት አላውቅም ነበር ድሮ እናቴና አክስቴ ጥጥ ሲፈለቅቁ እኔም አግዛቸው ነበር ግን ፍሬውን እንወቅጠውና ለምጣድ ማሰሻ እንጠቀምበት ነበር ማምዬ በጣም ነው እማመሰግንሽ የኔ ባለሙያ ኑሪልኝ ሰላምሽ ብዝትትት ይበልልልኝ

ruhama Tariku September 20, 2019 - 4:22 am

ቴናዳም አረብ ሀገር አለ እንዴ ስሙን ንገሩኝ የምታቁት pls

ruhama Tariku September 20, 2019 - 4:23 am

የጥጥ ፌሬ ሳንጨምር መስራት አይቻልም እንዴ ማማዬ ??

ruhama Tariku September 20, 2019 - 4:26 am

የጥጡ ቦታ ሌላ ነገር የምንጠቀም ከሆነ ንገሩኝ እስቲ ማም ጥጥ አላገኝም ያለውበት ቦታ ጥጥ የለም

Alam Alam September 20, 2019 - 5:56 am

ማሜየ እናመሰግናለን

Google Oole September 20, 2019 - 6:37 am

አረ አለቀዉም የምበለ ነገር ነዉ ኢንዴ

ayele demissre September 20, 2019 - 11:49 am

Tebarku yena balemoya???

ሐና ሐና September 20, 2019 - 1:16 pm

ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማዬ
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ለየት ያለ ነው ጥጥ ለምግብ!
እግዚአብሔር ይስጥልን አትጥፊብን ካሁን በፊት የሰራሽው ምግብም ቢሆን ደግመሽ ስትሰሪው ለኛም አሳይን በደስታ ነው ምንከታተልሽ እማዬ

Aynalem mezamur September 20, 2019 - 5:29 pm

wow Eanatachn yetata fari magaba yahunal Eamakew lematad masesh new silu yesemahut Nice new

Comments are closed.