Ethiopian Food – Plating Ergo – የእርጎ አጠቃቀም እና የቢዝነስ ሀሳብ

Ethiopian Food – Plating Ergo – የእርጎ አጠቃቀም እና የቢዝነስ ሀሳብየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

23 Comments

  1. እናቶቻችሁን እማማን የምትወዱ ሠብስክራይብ አርጉን የሳዑዲና የኢትዮጵያ ውጤቶች የሆኑት የልጆቼ ቻናል ነው ሁላችሁንም አላህ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ

  2. ማማዬ በጣም ነው የምወድሽ አሏህ እድሜሽን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ውድድድድ ነው የማደርግሽ

  3. ደሞ በጣም ጠፍተሻል በነገራችን ላይ ስለምወድሽ ነው አንቺ የምልሽ እንጂ ያለ ማክበር አደለም ገና ወጣት ነሽ በርችልኝ

  4. እማምዬ እንዴት ነሽልኝ እንዴት እንደምወድሽ ብታይ የእኔ ደርባባ። እንኳንም ተመልሰሽ መጣሽ ናፍቀን ነበር
    ቅን ሰው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ። አንቺ ስላልኩ ይቅርታ እንደ እናቴ ስለማይሽ ነው

  5. አመሰግናለሁ ማሚ እኔ ብዙ ግዜ ኮመንት አልሰጥም የምትሰሪያቸው ቪደወች አልፈውኛል ግን ብዙ ተምሬበታለሁ ሙያ የለኝም ነበር አሁን ሙያተኛ ሁኛለሁ

  6. እማየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናወትን ይስጥልኝ ኑሪልኝ በጣም ብዙ ነገር ነው ከእርሶ የተማርኩት

Comments are closed.