70
Ethiopian Food/Salad – How to Make Timatim Leb Leb – የቲማቲም ለብለብ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
41 comments
እማ እባኮትን ለጋ ጥብስ አሰራር አሰራር አሳዩኝ
ዋው ያምራል። እናመሰግናለን።
ይሄኛው ቅጠል ሥሙ ምንድነው ባረበኛ የምታውቁ ንገሩኝ ባማሪኛም አላውቀው የበሦብላውን አይደለም ይሄኛውን እምታውቁ ንገሩኝ ማማዬ እናመሠግናለን
Wow new Ema Yane Wude
Betam Dase A Yelal
Thanks
Edman Tan Yestwot Ema
ጌታ ኢየሱስ ኤሬጅም እድመ ይስጣቹ
ማማየ የቲማቲም ቁርጥ አሠራር አሣይኝ ኡሚ
Amesegnalew mamaye! I can't find the Recipie in the link
እንዴት ነሽ ማማዬ ??በጣም አመስግናለሁ!!
Mamaye betam des ylal
ማምየ እናቴ እድሜይስጥልን
Thankyou
ስፈልገው ነበር
እማየ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኪልኝ
ማሚዬ የኔውድ አላህ ይጠብቅሽ
ሰላም ላንቺ ይሁን ማማዬ
በጣም አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ እናቴ
ማማዬ እንዴት ዋልሽልኝ በጣም አሪፍ የቲማቲም ልብለብ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
Yam yam timatim sewed eko mamaye
ማማየ እረጅ እድሜ ይስጥሽ
መለንቀጫ ያልሽውን አላወኩትም እማዬ
እማዬ የባለሙያዎች ቁንጮ
አቤት ንፅህናሽ ማሚዬ
ማሚየ አረ ብቻውን ይበላል በጣም ነው የሚጣፍጠው ማለት ሚጥሚጣ ሳይገባበት የሁልጊዜ የፆም ምግቤ ነው
Mothereye edmae ena tena yistewet!
Yen konjo enatiy betam new mewedih betam des yemel megebe new
Egote yebark mamay
thank you mamaye
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት?????
Edmena tena yistsh mamaya
ማዬ እጆት ይባርክ እንደኔ ጥሬ ቲማቲም ሚወድ ጥሎብኝ ሥወደድ
IMiss Y0u welcome Bk
እጅሽ ይባረክ ሙያ ቆጭብለን ተምረናል ባል ብቻ ይገኝ : ባለሙያ ሆኛለው ::
ማሚ ጤና ይሥጠወት
በጣም ደስ ምል ነው እድሜ ጤና ይስጥሽ ማምዬ አሜንአሜን ???❤❤
tebareki
እንድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Endaa frewen kawatot man in balanaw mather
Batam nw yamewdaw enaten astawasoge
እናመሰግናለን ማሚ እጆሽ ይባረክ ማሚ
እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥሽ ፈጣሪ ማሚዬ እናመሰግናለን
Comments are closed.