Home Food No Car No Movement (Amharic)

No Car No Movement (Amharic)

by
34 comments

No Car No Movement (Amharic)



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

34 comments

Samira ወሎየዋ September 23, 2016 - 5:50 am

ይመችህ ጀለሴ

መድና ይመር September 27, 2016 - 12:42 pm

ሁልግዜ ማዘርህን ብቻ አሳየኝ ዕወዳቸዋለሁ ሰላም በልልኝ

የፍቅር መምህሬ እራሱ ክርስቶስ ነው September 30, 2016 - 6:24 pm

ቆንጆ አንተንም ማሚንም ውድድድድድድድ

Hj Hhj October 9, 2016 - 6:00 pm

ምንም አያዝናና ግን ልጁ ቆንጆ ነዉ የሠይፉ ስልክ ማን ይተባበረኘል

Ali Banawas October 10, 2016 - 7:25 am

ማማዬን ሠላም በልልኝ

Rut Minda October 22, 2016 - 1:39 am

birk new ende mekina megzat werewin titeh yejemerkewin kum neger ketilbet malet ye mamiyen muya bezu neger new yetemarkut thanks belilegn

ያዩማ እወድሻለው አላህ እድሚሽን ያርዝምልኝ October 29, 2016 - 12:52 pm

አንተንም እናትክንም ውድድነው ማርጋቹ

Hillina Desalegn October 31, 2016 - 1:14 am

melkam edili yikink tiru zena endamn sama tesefa aderegalhu

Neima Seid October 31, 2016 - 2:06 am

konjo aref new

fasaka engdaw November 21, 2016 - 2:23 pm

yene konjooo wdddddddddd ?

crazy fitsum November 22, 2016 - 8:33 am

kkkkkkkk waye fetari

Hayet Hassen November 26, 2016 - 1:41 pm

ማሚን ሠላም በልልኝ የአሜሪካንንም አሳየኸኝ ይመችህ

Geni mesfin November 28, 2016 - 1:15 pm

abisher yiknahi bor Mashern bedenb tenkebakebi eishey yenat mirkan tairu new bela enamartalen eishey

እመአምላክ ደግፊኝ Cell November 30, 2016 - 3:02 pm

እንዴት ነህ ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፍል።እና እስከ ማዘርክ ጭምር ይምታሳይን ነገሮች ሀሉ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የማየው እና በርታ አይዞህ

Sjdjjd Sjjshe December 14, 2016 - 3:42 pm

ወይኔ ይኸን ልጂ ሰወደዉ እናትህ ቢድሩኝ መናል። mather dehenanacew Adaney. wey gwerbethe bargeg beka.

Mohammad Habib December 22, 2016 - 9:35 am

እኔ ፍቅረያዘኚ

Genet Mengesha Hasniaameril December 25, 2016 - 10:54 am

ማር ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

አልሀምዱሊላ الحمد لله December 29, 2016 - 6:12 pm

ይመችህ ወንድም የምትለቃቸው ቪድወች በጣም አስተመሰሪ ስለሆኑ በጣም ደስ ይላል ለማዘርህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው

mami yehabsha lij love u eritra mom and Dad December 31, 2016 - 1:20 pm

enamsgenalen konjojye

fiķer Àbebaw January 17, 2017 - 11:48 am

አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን

Marym Mm January 22, 2017 - 5:22 pm

ሥወድህ ከነ እናትህ

sara bee February 8, 2017 - 7:01 pm

which state you live

Joo Yoo February 11, 2017 - 5:08 pm

waye waye amerca yalechue sewhochi gurachun alelem enko

እናቴ ክፉሽን አልስማ ያረብ የእናቴነገር አዴራ April 12, 2017 - 6:13 am

አሜሪካን አሳየኝ በዴንብ ባልመጣ እንኩዋ ልየው እስኪ

abdulaziznoor mohammed April 21, 2017 - 3:16 pm

really

Meme ተባረክ Meme April 28, 2017 - 12:29 pm

ልግዛልክ መኪና

Fetiya Jemal ft December 5, 2017 - 12:26 pm

Betam ewedachualew maminem antenem

ራቢ ባርች ሠይድ March 15, 2018 - 9:10 am

አዲነ ስማማ ሚወስደኝ ሰዉ ፈልግ እደዉ አሜሪካ ሳልገባ መሞት አልፈልግም ለምንደሁ አላቅም ህፃን ሆኘ ጀምሪ መኛለሁ እኔደሆኩ አረባገራትን አዲረስኩ እና ተባበረኝ የምሪንነዉሽ ቀልድ እዲይመስልህ

Tina Abebe April 3, 2018 - 9:10 am

አሜሪካ ነገት ነው hahah

ዜድ ነኝ ወለየዋ ፣፣Z June 9, 2018 - 1:31 pm

አሜሪካን ውሰደኝና በቃ ሸቃላህ ልሁን ስሞት?

ሀስብ ያላህ ወኒዕመል ወኪል ኢስላም ነው ሄወቴ June 19, 2018 - 1:09 am

ግልፅ ነህ ማሻአላህ ደስ ትላለህ

ቤዛ መጎስ August 31, 2018 - 10:32 am

እግዚአብሔር ይባርክህ እወነት ማውርት መልካም ነው

ሀይሚ የተዋህዶ ልጅ እናቴ ማርያም እወድሻለው October 17, 2018 - 4:44 am

ከምር ምክርም አለው ዛሬ ነው ያየውት ቻናልክን ያተን ተመችቶኛል ዘናም ያደርጋል

Hayat Ali January 24, 2019 - 10:41 am

በጣም አሪፍ ነገር ነው የምትለቀው ሁሉ ግን ማሜክን በፍቅር ውስድድድድ አድርገውኛል ወላሂ ስወደወት

Comments are closed.

About Us

AddisDaily is an Ethiopian News and related topics provider website.  Find our daily updated Ethiopian News on our YouTube channel. @Addis_Daily

 

©2025 AddisDaily.com, A Digital Media Company – All Rights Reserved. Designed and Developed by AddisSolultions.com