0
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
ቆጭቆጫን ሳይበላሽ እንዴት ለረጂም ጊዜ ማስቀመጥ እንችላለን
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
14 comments
ቴኪው ማሚ
እናመሰግናለን ማማዪ
የእኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁለወት ውድድ
ቆጭቋጫ ምንድነው ኮሜቶች አስረዱኝ ፕሊስ
Enkanm beselam metsh mamaye wuddddd naw madergsh erejm edmena tena yistsh
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ማማ
አረ ማዘርዬ የ አሜሪካ ኑሮ ተመችቶታል ወፈሩ እኮ…..kkk
Mamaye yet nasqamit allen?
Enamesgnalen
Mameye ye doro qixii wet lay yigebalii?
ማማዬ ስወዶት ረጂም እድሜና ጤና ይስጦት
አረ እኔስ የሄ የሚባለው ነገር ጭራሺ ሰምቼው አላውቅም ንገሩኝ የምታውቁት
ሰላምና ጤና ለእናታችን ይሁን!
አንዳንድ ወጣት ልጆች ቅመሞችን ሆነ ሌሎች ነገሮችን በስም
ላያውቁ ይችላሉና ጥያቄና መልሱ በስእል ወይም
በፎቶ ቢደገፍ ለትምህርቱ ያግዛል ብየ አስባለው
ለማስተማር ለሚያደርጉት ጥረት ሁሉ ከልብ
አመሰግናለሁ!
እማየ አመሠግናለሁ እናቴ
Comments are closed.