0
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Cook – የህፃናት ምግብ- How to Make Applesauce | Baby Food – የአፕል ሶስ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
26 comments
እናመሠግናለን እህትየ
ከስደት መልስ ልጅ ለመውለድ አስቢያለሁ እደእግዚአብሔር ፍቃድ!!!!
በስደት ያላችሁ እህቶቸ ብር ብር እያላችሁ ሳትወልዱ እዳትረጁ ዋአ ብር እደሁ አላቂነው ልጅ ግን ዘላለማዊይ ደስታ ነው
ወደሀገራችን እንግባና እንውለድ
እናመሰግናለን
Thanks sister,ye apple weste yalew tekaminet sikekel ayekeyrem wei
እነመሰግነለኝ መር
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን እህት እማማየን ሰላም በይልኝ በተረፈ በርቱልን በዙ ሙያ እየተማረን ነዉ እናቴ በልጂነቴ ትቻት ብወጣም ሌላ እናት አገኝሁ በዮትዮብ
አቦ እቺን ልጅ የምት ወዱ ላይክ ሳይ ሆን ኣሁንም ውደዷት ????
Great video! Does anyone have a website or know where I can buy Shiro Powder in the US? Thank you!
እናመሠግናለን
ማሻአላህ አንቺም እናትሺም ባለሙያ
ጥቀሙ ምንድን ነው
ዋው በጣም ጥሩ ነው ከይቅርታ ጋር የህፃናት ሌሎችም ምግቦች እደምታሳይን ተስፍ እናደርግ አለን እማየ እንወድሽ አለን
አምሰግኑልሀ
Betam arif new berchi lelam aynet betasayne benka egishi
የማሚ ልጅ ውድድድድ
እናመሰግናለን
Hello dear sister thanks for sharing us!!! say hi for mamy
ere tekmus hulu kewohawu hid biblase men tekm alew
የባለሞያ ልጅ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ::
አመሰግናለሁ የኔውድ
Wwwww good work my sisters long live
አሪፍ ነዉ እኛም አዲስ ዬቱበሮች ሁነነል ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉን የኔ ዉዶች
ጎበዝ ነሽ አይዞሽ በርቺ!
በርቺ።ደስ።ይላል
የላዛኛ።አሰራር።አሳይን።ባገራችን።በሚገኛ።ነገር
እናመሰግናለንን
Comments are closed.