0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Cooking – Mamaye – How to Make Kurkufa – የኩርኩፋ አሰራር በሌላ መንገድ
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
42 comments
ሰርታችሁ የሞከራችሁት ካላችሁ እንዴት ነው ወደዳችሁት?
ከሽካ! የደቡብ ምግብ
I love you Mather
Good bless you
እኔ አልሞከርሁም ማማየ ከስደት ፈጣሪ ሲመልሰኝ እደምሰራው ተስፋለኝ ኑሪልይ
Kotkoka mnd now mamiy? Egzbher edmy ena tenta ystish btam enasmesgnan?????
?
እማማ ሥራዎ ጥሩ ሆኖ ሳለ ቪዲዮው በጣም ርጅም ነው.. አጠር ቢያደርጉት ጥሩ ነበር
Thank you
ትክክለኛ ኩርኩፋ ነው.በጣም የምወደው ምግብ ነው.በተለይ ደሞ ጎመኑ ከስጋ ጋር ቢሆን ምርጥ ነው.
weyyy sewadat yechin setu ??? balmuya enat nech . agelalstiwa erasu dase selgn. emigremw nger gen men endahon alawekm kurftu malt. anyway I will try thanks for sharing
mother reya sanbusa aserare edate edehone asayinen benatish ye defen misire yikereta gen anchi alkuang
ምንድነው ቆጭቆጫ እስኪ የሚያቅ ካለ ብትረድኝ
እማማ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን !!እናመሰግናለን የአዳነ እናት እኔ ምግብ ለመስራት ፍላጎት አለኝ በእርስዎ ትምህርት መሰረት ከምር ከአዳነ እናት የተማርኩት ብዬ!!
ኮማቶች ትንሽ ቆጠብ በሉ ለመማር እኮ ግዜ ፈጅቶ ነው እርሷ ያላማረረች እኛ እናማርር እንዴ ውይ እኛ ምስጋና ቢሶች ብትፈጥን ደግሞ ፈጠንሽብኝ እንል ነበር
Wey kurkufa endet endenafkng??
እሪከርድ በጣም ይረዝማል አሳጥሩት ስው መመልከት ይችል ዘንድ እረዘመ በጣም
የ#ድንግል #ልጅ እድሜዎትን ያርዝምልን እናታችን እናመሰፍናለን ከ♥♥♥
ወይኔ እናቴ እሄን ምግብ ስወደው
دناناجوانتي
የኔ ውድ እናት ደናነሽልኝ ሁሉ ሰላም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የዛሬውንም አላውቀውም ግን በርግጠኝ ነት እሞክረዋለሁ ባለሙያ አደረግሽን ኑሪልን ግን ማሚ ቆጭቆጮ ምንድነው የቃሪ አዋዜ የምንለው ነው ወይስ….
እማማ ጤናና እድሜ ይስጥልኝ በጣም እችላለሁ ምግቡን የሚጠቀሙት ወላይታ አርባምንጭ ጋሞ እንዲሁም የዶርዜ ብሄር ምግብ ነው
እማምዬ ምችት ይበሎት
waaw my favourite food
i cook sometimes but you're more delicious Thank u
እማማ ረጂም እድሜና ጤናውን ይስጦት እግዚአብሔር ይሄ ምግብ ባልሳሳት በደቡብ ኢትዮጵያ በዶርዜ ማህበረሰብ የሚዘወተር ከሽካ ወይም ፌቴላ የሚለው ምግብ መሰለኝ ትንሽ አሰራሩ ለየት ይበል እንጂ
I never heard before. but looks yame I will try it. thank you .
kurkuffa yihe new inji yebalefew aydelem anyway video edit benareg yasetirut
Mother betam new yemwodwot betam
english plzz
???♥️
Good
Meami i love you
ማም ደቂቃዉን ትንሽ ብትቀንሱ
اكتبوا عربي او على الأقل انجليزي الحبشة قريبة جدا لليمن وبيننا أشياء كثيرة مشتركة بس انا لا أعرف اللغة الحبشية واشكر هذه الوالدة المكافحة في بلاد الإغتراب
Mommy pls make samosa
Kezi befit balawkewm serche mokrewaleu betam ytaftal egziabr ystln edmen tena ystot
ማሚ እኛ ሰፈር ያሉ ዶርዜኦች ኬሽካ ነው የሚሉት ይጥማል በጣም
Motherye tsedatwo erasu des sile edemye yisilen enamsegnalen
Thanks mam
ሰላም ማሚዬ እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ እናት እድሜ ይስጥሺ
You are an amazing cook… learning so much from you
" Wow What A beautiful Meal .I see some similarities To American Southern Food or some would call Soul Food.
" Sometimes we add Chicken broth, In stead of water, Green chilies. Carrots, a little vinger, Onions, Potatoes.
And Roll Corn , We call Hot water Corn bread What A Beautiful ,Beautiful recipe and Mom looks Fabulous Everytime.
betame dese mile megeb nw
Remind me of my childhood memories in Gamo Gofa. God bless you Emamaye!
Comments are closed.