0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make The Famous Shiro" የቀጭን ሽሮ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
39 comments
ዋውውበጣምቆንጆ
Bemagamariya TANKYOU salele alalfeme!!!!
I was thinking what i should cook for lunch??? Hummm why i don't watch MY Chef MAMYA .
Got the answer.
Thank You 10× times
We muslims say "jazhumla kayer"
Mame sewadeshe tanaweni yeseteshe
የክብሪቱ እካ እዴት ነው ባክሽ
ማማየ ተጋቢኖ እንዴት ነው የሚሰረው አስለምጂኝ
ውይ ስወድሽ ሹሮና እናቴ ናፍልቁኝ
Hi, do you have the measurements posted? Couldn't find it under the links you have up. Thanks.
Abet tihitina !!! derebibe yalu enati ! lhulum enaneseginalen
ማሚ የሙቅ አፈላል( አሰራር) ኒገሪ ን
??????








???????????Tanky my sister
ማሚ ፍቅር አለሸልን
I love u!
የኔ እናት ስወድሽ እኮ እኔ ምልሽ እናቴ ሽሮ ባዶም እኮ መስራት እንችላለን ስትይ እናቴን አስታወሽኝ። ማርያምን ከምሬን ነው ምልሽ እናቴ አንዳንድ ግዜ ንፁህ ውሀና ሽሮውን ነስንሳ ስርታ አብስላ ታበላን ነበር ሰው እንደቤቱ እንጅ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም ትለን ነበር ለማንኛውም እማማዬ እጅሽ ይባረክ
እግዚያብሂር ይስጥልን እማማያ ውረቅ ኖት በጣም አከብሮታልው እርጅም እድሚ ይስጥልን
አረ ማምይ ሽሮ አማረኝ
?
እናታች ሥወድሸ አሏህ እድሜሸን ረዘም ያድርግልን ውዴ
Erejem edema tena yesteleghe
እኔ
እናቴን እወዳለሁ አንቺ እናቴን ትመስይኛለሽ እንደው አንድ ቀን በአካል ተገናኝተን ይህን ሽሮ እኔ ከአዴ ጋር እያገዝኩሽ ሳርተን አንችን ብናበላ ደስ ይለኛል !!! አንበሳ እናት አለህ ወንድሜ !!
baxami.qojonii.buzuu.nagari.tamirealoo
ማምየ አላህ ይጠብቅሺ
የኔ እናት አች ባኖሪልኝ ምን ይውጠኝ ነበር እደሜና ጤና ይስጥልኝ
Mamay betam temhegalseh bayis altegbsehm yemoya memher
ማሜየ እረሜና ጤና እመኛለሁ
59 ሰዎች dislike ምን ኣይነት ሰዎች ናቸው ኡፍፍፍ ምድረ ደነዝ i am from Eritrea?? but i not speac amharic big sorry.so i love you my mom
,you are really blessed??.so thank you my mom?????????????
.
እናት አለም አመሰግናለሁ በደምብ ገብቶኛል
Weyzero Adane bitaimi yemesghin ghin ita shughurty guu omidere shiro ab badela zisenketkiya ab vidio siineya aleu yekeniyeley
Mam thank you
በጣም እናመሰግናለን እናታችን
እድሜና ጤና ይስጠዎት
ኧረ የሽሮ አዘገጃጀት ብፈልግ አጣሁ ካለ ላኩልኝ
ማማየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እወድሻለሁ
እማየ
ሽሮ አዘገጃጅት አሳይንም ስድት ጉድ ስራን
Mamey betame new yemewdshe
Erjeme edmana tena ysetshe enate
Mama regm edmana tana ystln betam enamesegnalen ?
Ye mitn shiro aserar ebokut astemrn ?enamesegnalen
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናቴ
ጎበዝ ማማየ
Can someone tell me what kind of tamotoes(yani timatim) i need?
Comments are closed.