Home Food Mamaye – እናንተ በጣም የምትወዱት ምግብ ምንድነው?

Mamaye – እናንተ በጣም የምትወዱት ምግብ ምንድነው?

by
25 comments

Mamaye – እናንተ በጣም የምትወዱት ምግብ ምንድነው?



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

25 comments

Allah is one፡ allahu akuber February 27, 2018 - 1:54 pm

Mazerye ermiy yesetlgi wdddddddddddd

Yara Cell March 1, 2018 - 3:18 pm

ጥያቄ አለኝ

Yene Kal March 9, 2018 - 2:15 pm

Enjera be shiro be fikire new miwodaw

senait beyene March 15, 2018 - 8:40 am

ማሜ እኔ ላዛኛ እወድሃለው ግን ለልጆች ቁርስ የሚሆን ምግብ አዘጋጅተሸ ብናይ ደስ ይለኛል
ረዥም እድሜ እመኝልሻላው

Dada Obeid Obeid March 16, 2018 - 3:47 pm

Engera bedoro wet

ye N ልጅ ነኝ March 27, 2018 - 8:10 am

ማማ እንዴት ነሽ? እኔ ሞደው ጥሬ ክትፎ በቆጮ በጣም ነው ሞደው የገጠር ልጅ ነኝ ለዛ መሰለኝ ቆጦ በጣም ይነፍቀኛል

Melat Tasefeya March 31, 2018 - 4:09 am

Mamiya yane fiker endat nashelgne

መቀየስ እያለ መቀየም አሎድም April 4, 2018 - 12:44 am

እኔ የምወደው ሽሮና አተር ወጥ በእጀራ

Tina Abebe April 5, 2018 - 6:06 pm

የበግ ጥብስ እና።ፍትፍት

እሙ ገ/መስቀል April 7, 2018 - 2:18 pm

እማምዬ እስኪ ቦርጭ የማያወጣ ቀለል ያለ እትክልት ነገር ቢሆን እመርጣለሁ የምግብ አሰራር እስተምርኝ uuuuufffff ምን እንደምበላ ግራ ገባኝ ከምር

Hikma ሱብሀን አላህ አላህ ሂድያ ይስጣት ያረብ At April 9, 2018 - 2:51 pm

እማየ እኔ የምወደው በቀዝቃዛ እጀራ ውፈር ያለ ተጋቢኖ ትኩስ ሺሮ እደት እዳማረኝ

Yegola Lije April 28, 2018 - 4:56 am

betaaaam yenafekegnem yemiwedewem gomen ufff??

Meseret Ababu May 10, 2018 - 1:35 pm

ሁሌም ብበላው የማይሰለቸኝ በጣምም የምወደው ሽሮ በእንጀራ

ሂውን ሂውና July 1, 2018 - 4:25 pm

ጥሩ እናት ነሺ አናመሠግናለን

Abrham Beyene July 12, 2018 - 4:11 pm

ማማዬ የተባረከ ይሁንሎት አዴ ኬክ ከቻሉ

Abrham Beyene July 12, 2018 - 4:14 pm

እኔ ማማዬን ሳያቸው እናቴን ስለሚመስሉኝ አለቅሳለቅ ማርያምን እማማ እወዶታለው እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት እርሶን ያኑርልን

فطماء محمد Rr July 23, 2018 - 2:20 pm

ብል አፊያ ማማየ

Rahel Eyassu July 27, 2018 - 3:40 am

ክትፎ እማሚዬ

الله الله الحمد لله July 30, 2018 - 8:21 am

ቤት ያፈራውን ነው እምበላው አልመርጥም ይሄን ብየ እናመሰግናለን

ኢትዮጵያዊት የሀሠንልጅ July 31, 2018 - 1:23 pm

ማምየ፡እኔበጣምእምወደውእጀራፍርፍር፡በስጋምይሁን፡በቀይስልስ፡በጣምእወዳለሁ፡ማሚስሪልኚ፡ሲቀጥል፡አላህ፡ይጠብቅሽ፡ሳይሽ፡ስሰማሽ፡እናቴን፡ስለመሰልሽኚነው፡ቀርቤሽነው፡ዛሬአንችያልኩሽ፡ይቅርታ፡????እወድሻለሁእድሜሽይርዘም

Lem Lem Lem Lem ke batel August 3, 2018 - 12:02 pm

ማሚይ እንዲነሽልን እኔ የምወደው ሁሉንም ምንም አልጠላም

እማ እወድሻለሁ አባ እወድሀልሁ September 15, 2018 - 5:05 pm

እድሜና ጤና ይስጥልን ውዷ እናታችን

Aelsino Tesfamarjam November 13, 2018 - 4:40 pm

Mamma menew setsseri sanay melekam megib enwdeshalen??

Tigist Seleshi November 23, 2018 - 3:39 pm

Dinche wet besega chikin belo yetesra kebew moke yalebet ena. Key wet betame new yemewedew

ሪች የድሮዋ W February 19, 2019 - 7:05 pm

እጀራ በሽሮ ነዋ ማዘርየ

Comments are closed.

About Us

AddisDaily is an Ethiopian News and related topics provider website.  Find our daily updated Ethiopian News on our YouTube channel. @Addis_Daily

 

©2025 AddisDaily.com, A Digital Media Company – All Rights Reserved. Designed and Developed by AddisSolultions.com