ልዩ የበዓል ዝግጅትን ከፋና ቴሌቪዥን ቀጥታ ይከታተሉ!

ልዩ የበዓል ዝግጅትን ከፋና ቴሌቪዥን ቀጥታ ይከታተሉ!

Source: Fana Broadcasting

You might like

42 Comments

  1. ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻ

  2. ዋዉ እንኳን አደረሳችሁ መላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች ሀገራችንን ፈጣሪ ፍቅር ሰላም ያርግልን አሜን በሉ ጓዶች

  3. ፀሐዬ ዘመን የማይሽረው ለሀገሩ እንጂ ለግለሰብ ወይም ለድርጅት ያልሰገደ ጀግና አንበሳ ኢትዮጵያዊ

  4. ጸሃይ ይሀንስ ምርጥ አርቲስት ዘረኝነት የሌለበት ምን ጊዜም በሃገር ፍቅር የተጠመዴና ስለ ሃገር የሚያቀነቅን ከልቡ ሃገሩን የሚወድ አርቲስት ነው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እረዥም እድሜ ይስጥክ

  5. እኔ ደግሞ ልክ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም አዘጋጅታቹ ታማኝ በየነንም ካባ እንድታለብሱትና እናመሰግናለን እንድትሉት እፈልጋለሁ

Comments are closed.