ለመዝናኛ ያህል - ገምቱ እስቲ ምንድነው እየሰራች ያለችው?

ለመዝናኛ ያህል – ገምቱ እስቲ ምንድነው እየሰራች ያለችው?

by

in

ለመዝናኛ ያህል – ገምቱ እስቲ ምንድነው እየሰራች ያለችው?



► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

33 responses to “ለመዝናኛ ያህል – ገምቱ እስቲ ምንድነው እየሰራች ያለችው?”

  1. በርበሬ ከመፈጨቱ በፊት በቅመም እየታሸ መሰለኝ

  2. Selam mamaye zare eyeserash yaleshiw dikus weyim awaze yimeslegnal berbere , nech shinkurt,,rosemary wine tedebalko keza wiha techemiro yizefezefina yitelal keza batlelnew dibilik awaze yemiserabet yimeslegnal

  3. የተደለዘ በርበሬ ነው በኋላ በእንጀራ ተፈትፍቶ ይበላል

  4. የዛህራም መልስ ይሆናል ከሁለት አንደ ነው

  5. በርበሬ ድልዝ

  6. በረበሬ ዲሊዚ የመሠላሊ

  7. ምንድነው ማማዬ?

  8. በርበሬ ድልዝ 2 ወይም4 ቀን ታፍኔ ከዛ ደርቆ ሊፈጭ ከመደልዣው ቅመም ጋ እየደባለቀች

  9. berbere eyazegajech new.❤️❤️

  10. የበርበሬ ድልዝ

  11. በርበሬ ድልዝ እየሰሩነዉ
    ወሏሁ አለም አላህ ይጠብቀወት እማ

  12. በትበሬድምድምነው

  13. የበርበሬ ድልዝ ለፋትፋት የሚሆን

  14. Yebarebare delleze lefetft yemaselal, onion, rosemary, tenadame

  15. የተጨቀጨቀ በርበሬ ከቅመማ ቅመም ጋር ይመስላል

  16. እንግዴ እንጠብቅ እኔየመሰለኝ የሚደለዝ በርበሬ ነው ግን ወይ የተደለዘም ይሆናል ኤትዬጵያ የተደለዘ በርበሬ በተደለዘ ማግስግት ወይም ከሶስት ቀን በኋላ ፍትፍት ይሰራበታል ምናልባት እሱም ሊሆን ይችላል።

  17. ለሽሮ የተዘጋጀ ቅመም

  18. mami konjo selam not

  19. ምንድን ነው ?የበርበሬ ነገር ይመስላል ልበል??

  20. በርበሬ መደለዣ

  21. I think delehe new hahahah??

  22. ድልህ በርበሬ ነው

  23. berber tedlzo be enjera lefteftute …