Wednesday, January 15, 2025
Home Food ሰርግ ደገስኩ – የሰርግ ድግስ እና ማወቅ ያሉብን ነገሮች

ሰርግ ደገስኩ – የሰርግ ድግስ እና ማወቅ ያሉብን ነገሮች

by
42 comments

ሰርግ ደገስኩ – የሰርግ ድግስ እና ማወቅ ያሉብን ነገሮች



Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join

ሱቅ ? … AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

42 comments

sirgut kassaye August 1, 2021 - 3:54 pm

Wow excellent job God bless your family, but it has big challenges to pass .

Nigest Ethiopia August 1, 2021 - 8:27 pm

ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ ልክ እንዴትጨእንደምወድሽ ልክ አንደእናቴ ነው የማይሽ ዘመንሽ ይለምልሞ

Tsahail August 2, 2021 - 2:36 am

Emama enkuan be selam metash Egziyabher tena ena edme yistish ** Paris ??

Alexander Yemane August 2, 2021 - 3:03 am

Melkam gabecha mami we love you so much congratulations ????????? from Asmara/Eritrea

OnePeople OneGod August 2, 2021 - 8:16 am

Beautiful lady! So so sweet

Root Tekele August 2, 2021 - 9:23 am

እናትዬ እግዝያብሄር የበለጠ ደስታ ሁልግዜ ይስጥሽ ትዳሩም ይባረክ ሁሌ ቤታቹ ደስታ ይሁን እናቴ

Root Tekele August 2, 2021 - 9:25 am

??????

Menbere Getu August 2, 2021 - 11:19 am

ማማዬ እንኳን ደሰ አላችሁ ምክንያቱም ልጅን መዳር ትልቅ ነገር ነው እና እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ትምህርቱም በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው መድህኔአለም ትዳራቸውን እደአብረሃም እና እደ ሳራ ያርግላቸው።

zebiba Mohammed August 2, 2021 - 1:16 pm

እንኳን ደሥ አለሽ ማሜዬ

birtu Dem August 2, 2021 - 3:41 pm

እ ን ኩ ዋ ን ደ ስ ያ ለ ዎ ት እ ና ቴ

God is good ?? August 2, 2021 - 4:05 pm

Tank U mama Congration ♥️⚘

Betel Mulu August 2, 2021 - 5:09 pm

እንኳን ደስ ያለዋት ማሚየ ለሙሽሮቹም የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው ❤

rahel woldu August 2, 2021 - 10:45 pm

Tekakle

Muzit Ambase August 3, 2021 - 11:42 am

እንኳን ደስ እሎት ማማየ መልኻሞ ጋብቻ ይሁንላቸዉ

Lete Gabriel August 3, 2021 - 12:39 pm

Brava, Congratulation, Good Luck, Thank You.

Nunu Belete August 3, 2021 - 12:46 pm

እንዃን ደስ አላችሁ ቤተሰቡ በሙሉ የአብረሐም የሣራ ጋብቻ ይድርግላቸው ለተጋቤዎቹም በርቱ የድግስ ትንሽ የለውም በጣም እንደደከማችሁ እንረዳለን ከዚህ ምን ተማርን ? እንዴት አርገን ከብዙ ወጪና ድካምን መቀነስ እንችላለን ? የአዳነ እናት ጎበዝ ቆንጆ እንዃን ለዚህ በቃሽ ?✌️??❤✌️???

Azieb Habte-Selasie August 4, 2021 - 1:05 am

Enkan des Alesh .

Asne Tufa August 4, 2021 - 6:37 am

እማምዬ እንኳን ደስ አሎት እንኳን የልጅ ዎን ወግ ማዕረግ አዩ ፍሬ አፍርታ የልጅ ልጅዎን ለመሳም ያብቃዎት ለሰጡትም ምክር ተሞክሮ እናመሰግናለን

Meaza HaileMariam August 4, 2021 - 7:35 am

እንኮን ደስአለዋት??ድምፀዋት አይስማም

Root Tekele August 4, 2021 - 11:46 am

የሁሉ እናት ያንችን ልጅ የተሠጠው ምን አይነት እድለኛ ነው ። በዚሰአት እንዳንቺ ያለውን ሰው ማዳመጥ መፈወስነው ከአስተማሪነቱ በላይ ።ጥሩ ሰው መካሪ አስተማሪ እግዝያብሄርን የሚፈራ ርህራሄ መተሣሠብ ሁሉ አጥተን ማንንነታችን ጠፍቶን በታመምን ግዜ ያንችን አይነቱን እናት ድምፅ መስማት ያፅናናል ሰው አለ እንድንል ያረጋል ። ሰው ሰው የሚል ሰው ጠፍቶ ህሊናችን ታሟል ???

Ethiopia Kebede August 4, 2021 - 1:15 pm

እናትዬ እንኳን ደስ አሎት ልጆትም ጋብቻው ፍሬ የሚያፈራና የተባረከ ይሁንለት አትጥፍብን❤️

medi medi August 4, 2021 - 2:48 pm

እንኳን ደስ አለዎት እማምዬ

Gelani Bedani August 4, 2021 - 2:59 pm

ማማዬ ሰርጉ የአለም የደስታ ያድርግላችው እርሶንም የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃዎት መታደል ነው የልጅ ማረግ ማየት ለዛውም በሰው አገር በተረፈ እርጋ ብሎ ለሰማው በጣም ጠቃሚ ምክር ትምርት ነው አመሰግናለው ቀድሞ ለመዘጋጀት ይረዳል አይምሮሳይበጠበጥ ምክሮትም ሆነ ምግብ አሰራሮት የተረጋጋ እድሜና ጤና ተመኘሁሎት እማምዬ

Lili Lora August 4, 2021 - 3:16 pm

እማምዬ ?????????

Alem Tube Ehtiopian August 4, 2021 - 6:07 pm

እግዚአብሔር ይመስገን ማሚ እንኳን ደናመጣሽልን የኔናት አትጥፊብን ሙያ ከናታችን መማር እንፈልጋለን ማሚ የልጅወትን ሰርግ ደሞ የሳራ የአብርሀም ያርግልን እረጅም ድሜና ጤና ይስጥልን ማሚ እናመሰግናለን

Senayet 2022 Tube August 4, 2021 - 6:41 pm

እማ ተናፍቀዋል ❤❤❤ እንኳን ደስ አለዎት እማ አወ ከባድ ነው ግን እናት አባቱን ይተዋል ከምምስቱም ከባሉም ጋአ ይዋህዳል

Yaynemisa Tekle August 5, 2021 - 2:27 am

Congratulations!!!

Mami decor August 5, 2021 - 3:43 am

Enkuwan des alot enatachen ye abraham ye sara gabecha yihunlachu

Bizu Legesse August 5, 2021 - 4:21 am

ማማዬ እንኳን ደስ ያሎት።

Saba Ghumbot August 5, 2021 - 4:23 am

እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ደስ አሎት የአብርሃም እና የሣራ ይሁን ጋብቻቸው።

Asrat Biru Hirpo August 5, 2021 - 5:11 am

እንኳን ደስ አለዎት ። ጋብቻዉን እግዚአብሔር ይባርክ ። የተባረከ ዘር መድሐኒአለም ይስጣቸዉ ። የሰሩትን የምግብ አይነትና ቢፌ ላይ የደረደሩትን የምግብ ቅደም ተከተል ቢነግሩኝ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር እኔም ልጄን ልድር ሶስት ሳምንት ነዉ የቀረኝ ። ሳላመሰግንዎት አላልፍም ብዙ ሊጠቅመኝ የሚችል ምክር ለግሰዉኛል ።

Assegedu Mebrate August 5, 2021 - 2:03 pm

እንኳን ደስ አሎት

Eden Edu. August 5, 2021 - 10:41 pm

ተክክል ሰው ይደግሳል ያላቅሙ ሳይገባቡ ይጋቡና ችግር ያመጣሉ

selam asamnew August 6, 2021 - 7:24 pm

እንኳን ደስ አሎት ማማዬ,

ሀገሬ ክብሬ ነሽ August 7, 2021 - 5:03 am

የኔ ቆንጆ እናት እስኪ ላዳምጠው

zeyneb m ,d August 7, 2021 - 5:21 am

እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ለልጆቹም መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ❤️❤️❤️

Zelekash Hunde August 9, 2021 - 8:17 pm

Enqwen desalshe eylqweje aber yetmare yemsljall

Abeba Mengestu August 20, 2021 - 6:18 pm

ውይ ማምዬ እንኳን ደስ አለዎት አብርሃም የሣራ ጋብቻ ያድርግላቸው ልጅ ወልደው ለመሳም ያብቄቃቸው ሠላምና ጤናን ይስጥልን!!!!

Emanda Genet August 25, 2021 - 7:24 am

Sefelegew yenebere meker nw btm enamesegenalen mamaye le musherochem enkwan dess alachu yetebareke be fkr yemola tedar yehun

Tirufat Worku August 26, 2021 - 12:20 am

እንኳን ደስ አለዎት ! ወልዳ ለማረስ ያብቃዎት!

Rosa Rosa August 27, 2021 - 12:57 pm

Thank you mother! ?? God bless you.

Gadaa Taye December 29, 2021 - 9:17 am

Harmeekoo nuuf jiraadhu bayyen siin ajaa'ibsiifaadha jabdukoo

Comments are closed.