0
ሽንብራ ፍርፍር እሰራር/ ቡጥጫ/ Ethiopian food Buticha
ሽንብራ ፍርፍር እሰራር/ ቡጥጫ/ Ethiopian food Buticha
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
38 comments
ሰላም እንዴት ናችሁ። ስለ ጊዜአችሁ አመሰግናለሁ። አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE እና ?የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ። አስተያየታትሁ አይለየኝ። ጥያቄ ካላችሁ መጠየቅ ይቻላል፣ የቻልኩትን ያህል ለመመለስ እሞክራለሁ። እግዚአብሔር
ለሁላችንም ሰላሙን ያብዛልን::
I will try it
Thankyou dear love your cooking healthy and super yummy
በጣም ያማረ ነው ተባረኪ?
ዋዉ ቀለል ያለ ጤናማ ምግብ ተባረኪልን አቢ
ምርጥ አሰራር ነው በርቺ ውዴ
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ።
???
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ::የሰራሽበት ድስት ያምራል ግን የት ገዛሽው?
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ዉዴ
የአቢ ቤተሰቦች አዲስ ነኝ የሀበሻ ምግቦች ነዉ የማዘጋጀዉ በቅንነት ጎራ በሉ
ውይይይ ስያምር መጣው ጠብቂኝ…በልቼ አላውቅም በቅርቡ እሞክረዋለው
ዋዉ በጣም ያስጎመጃል?
የቅመሞችንስምበአማረኛበደንብግለጭልን።
Yasgomejal. Qameshe alawqem eski emokrewalehu. Thank you
Mindnew shmbraw betgrngna yemtawqu kalachu please ngerugn
Betam new yewdedkut thanks ejish ybark God bless you
Yamral ejshe yibarek
It looks yummy ? I will try it
Abiye Be blessed for sharing i can’t wait to try it????
ለወንዶች ይመቻል ለመስራት ? እናመሰግናለን
ማሻአላህ
????
Gobez berechilegn
በጣም ቆንጆ ተባረኪ
በጣም ጥሩ ምግብ ነው።እጅሽ ይባረክ።
Enatu dimtsish aysemam…minibus gin arif new?
wow yummmm ???❤??
Gerum denk yehone aserar new berchi gobez egeshe yebarek
ዋው ዋው ያምራል የተባረከ ይሁን❤❤?????????❤❤❤❤❤❤
ከምን ጋር ይበላል?
ድስትሽ ጠርሙስ ነው በጣም glass cooker ማድረጊያ እፈልጋለሁ
በጣም ግሩም ነው እስከምሰራው ቸኩያለሁ
በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ እህቴ
Betaml leyu
betam yamiral imokiralew
it looks delicious thanks alot and i am happy subscribing your channel
,_ሽምቡራዉ ጥሬ ነዉ ወይሥ ይቆላል ?
Thank you so much I was looking for this for a long time it remind me my mother bless you ?
Comments are closed.