ቁኒ ?

ቁኒ ?

by

in

ቁኒ ?



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

19 responses to “ቁኒ ?”

  1. I know but Thanks for sharing

  2. ዋው አደሱ ለብቻው እራሱ በጣም ነው ሽታው የሚጣፍጠው አደስ ያለበት ቅቤ ሳምንትም ይቆያል አይሸትም ወይኔ ስወደው

  3. እማየ እንኩዋን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ እማየ
    ውይ ምን ልበልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጥሩ መረጃ ነው በእውነት እናመሰግናለን .
    ከምን እንደሚሰራ ባላውቅም አክስቴ ቅቤ ስታመጣ ለፀጉር አዘጋጅታ ታመጣልን እንደነበር ልጅ ብሆንም ያኔ አስታውሰዋለሁ ሽታው በጣም ቆንጆ ነው.
    ስለ ፀጉር አሰራሩ የነገርሽን በጣም ገርሞኛል በእውነት ይደንቃል
    ተባረኪልኝ እማየ

  4. Wow des ymile tmhert new edmA ketna ystlen

  5. Amesegnalu enate

  6. እናመሰግናለን ማማዬ♥

  7. Wow mame it's good for us to now this information. Thanks mame ❤

  8. ክርስትና እናቴ ጋር ሰሄድ ገጠር አሁንም ቂቤ ፕሮግራም አለን ክርስትና እናቴ ናት ቁኒ የምትስራው ገበሬ አራሽ ናት አሁንም ❤️???
    የምታደርገው (አደስ )(አዳል ጭራሮ )(ጠጅ ሳር )(ሐሪቲ ) ተለያይቶ ደርቆ ከዚያም
    በቅል የተስራ ማስቀመጫ አለት እዚያው ውስጥ ይቀመጣል
    ሙዳይ ተስፋለች እና ለምን በሚዳይ አይሆንም ስላት
    ሙዳይ ከግዜ ግዜ ከቀን ቀን ሽታውን ሀይሉን ይቀነሳል
    ቅል ውስጥ ሁለት አመት መቀመጥ ይችላል ምንም አየር መውጫ የለውም ትላለች
    ቅሉ ብርሃን በብዛት የሌለበት ቦታ ከሆነ የበለጠ ጊዜ መቆየት ይችላል እኔም ቤቴ ውስጥ በቅል ቁኒ አለኝ ምንም ለውጥ የለውም ሽታው አንድ አመት አለፈው ስከፍተው ልክ እንደ መጀመሪያ ቀን ነው ሽታው መዓዛው

    ቂቤ ተቀብቸ ከምር ውብ ሽታ አለው ሽቶ ሽቶ ይላል
    አባቴ ነብሲን በገነት ልጅ በነበርኩበት ስዓት ክርስትና እናቴ ቤት ገጠር ሊወስደኝ ስመጣ አቅፌ ስስመው ቂቤ በጣም ከሚጠላው ነገር አንዱ ነበር ቂቤ እና ዱባ የእሱ ጠላቶች ነበሩ እጅግ በጣም ጥላቻ ነበረው
    እና ሁሌም ስም ስም ሳደርገኝ አሙካሽ ሽቶ ሽቶ ነው ይሚል ያላል
    ለፀጉር ቂቤ ሽታ መዓዛ ቁኒ ነው ምርጥ ነው የሀገራችን ሽቶ ነው

    ማዘር ሁሌም ምርጥ ትምህርት እውቀት ነው እግዚአብሔር ጤና ስላም ፍቅር ከመላው ቤተስብ ጋር ይሆን እላለሁ ❤️???

    ለሁላችንም ታዳሚዎች ለዚህ መስመር ቤተስብ መልካም ቅዳሜ ??❤️

  9. ኦረ ማማየ እናቴ በቁኒ ትቀባኝ ነበረ ሺታው ደስ ይላል ልክነሺ ከአደስ ነው እሚሰራው እኔም አረወቅጥ ነበረ ወይትዝታአ

  10. እናመሰግናለን

  11. እናመሰግናለን

  12. እሚገርም ነው ኑሪልን ማማዬ

  13. እናመሰግናለን

  14. Ye mami beteseboch wed enem gora belu???❤❤

  15. እናመሰግናለን ለመጀመሪያ ግዜ ነው ቃሉን የሰማሁት

  16. እናመሰግናለን ማማየ

  17. Wooowuu mami nurilin zalalem