0
ቆንጆ የበግ ወጥ አሰራር(yebeg wet) – Ethiopian Lamb Stew /Ethiopian Food Recipe
ለወጡ
፟* ሽንኩርት
* የበግ ሥጋ
* በርበሬ
* ዘይት
* ቅቤ
* ነጭ ሽንኩርት
* ዝንጅብል
* መከለሻ
* ጨው
የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀቱን ቪዲዮ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱት
Welcome to EthioTastyFood
EthioTastyFood channel where you can find different types of Ethiopian food and recipes. This channel contains step by step Video guide on how to make delicious…
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
39 comments
ለወጡ
፟* ሽንኩርት
* የበግ ሥጋ
* በርበሬ
* ዘይት
* ቅቤ
* ነጭ ሽንኩርት
* ዝንጅብል
* መከለሻ
* ጨው
የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀቱን ቪዲዮ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱት
https://www.youtube.com/watch?v=yrwXawzuzK0&t=97s
Looks yummy ???
very nice. looks amazing. thanks for sharing. love it ❤️
Very nice l love it
ደስ የሚል አሰራር አገላለጽሽ ድምጽሽ ይመቸኛል። TfS
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️???
በጠዋቱ ሆዴን አጮዉሺዉ ግን ያምራል በርቺ
ቆንጆ ወጥ ሰራሽ እጅሽ ይትባረክ ሼር
በጣም አሪፍ አሠራር ነው እናመሰግናለን በርቺ???
እናመሰግናለን እህቴ ባለሙያ ነሽ
ግን አንድ ጥዬቄ አለኝ
መኬለሻ የሚባለው ቅመም ክምን እና ክምን የሚሰራ ነው ቀየአክባቢዉ ይለያያል በኛ ጋር የተፈጨ ቀይ ሽንኩረት ነው ደረቆ ታምሶ ክ ጥቁር አዝሙድ ጋር ተደርጎ
ቆንጆ አሰራር በርቺ
Looks so yummy !!Thank you for sharing !!
በአዋዜ መስሎኝ የሚሰራ በበርበሬ ነው እንዴ በርበሬ ጥብስ ቢባልስ የሚጣፍጥ ይመስለኛል
Omg looks delicious!
Gobzeeee
It looks delicious.
Could you write the ingredients and measurements in English, please
❤️??በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ግዜ የአበሻ ምግብ አልሰራም እንግዳ ሲመጣ በብዛት ያንቺን ዩቱብ እሰራለው ሁላችሁም ዩቱብ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤️?
Clear and simple, love your voice
ዋው ♥♥
Thankyou sweetie it is mouth watering dishes ???
ስላምበጣም።ጤናምየሆነምግብነውተባረኪ።የኔባለሙያ።በርች።ውደ
Wwwwww2
Wwwwww
10q
꧁❤?ʜᴀᴘᴘʏ ɴᴇᴡ ʟɪꜰᴇ
ᴛʜᴀᴛ ʏᴏᴜ ᴀʀᴇ ɢᴏɪɴɢ
ᴛᴏ ᴇɴᴛᴇʀ ɪɴ
ᴀᴛ ʏᴏᴜʀ ᴏᴡɴ ʀɪꜱᴋ❤?꧂
ግን ሰጋዉ ቶሎ ይበሰላል።
10q??
???
መች ያዘጋጀሽውን አጥንት ነው ያየሁት ስታብስይ አላየሁም ከዚህ ሌላ ሁሉም ቆንኮ ነው
ኣቤት ዘይት !
Wwwoooowwwww masha aallaa
Look so delicious ❤
Ethiopia gen lemen tematm atewdum form Eritera ?
I always make it like this as did my mother… but people never understood or accepted my way… you've no idea how happy watching this made me…
Very good
,
እጅሽ ብርክ ይበል በጣም ባለሞያ
እውነት ነው
ቲማቲም አላስገባሽም ለምን ?
ቲማቲም ብዙዎች ምግብ ያጣፍጣል እያሉ ሲጨምሩ አያለሁ አንቺ ግን አልጨመርሽምና ለምን እባክሽን መልሱን እጠብቃለሁ
አመሰግናለሁ
Comments are closed.