0
ቆንጆ ጥብስ አሰራር-How to Cook Beef Tibs [ Ethiopian Food ]
Beef Meat , Tommato , Onion , Garlic , Oil , Butter , Salt , Red Pepper , Jalapeno and Magi .
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
47 comments
Thank you
اعملوا لنا ترجمة بالعربي حتى نستفيد مثلهم
እጂሽ ይባረክ ለቻናልሽ አድስ ነኝ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤️❤️❤️??????????
❤❤?
It looks really
ማሻአላህ
ቻናልሽን በአጋጣሚ ስከፍት ነው ያየሁት ምርጥ የጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ ዉዴ አመሰግናለው
Wowwww yixaafixxal
እህቴ ቢላዉን ቀይሪዉ ይገዘግዛል በደንብ አይከትፋም
❤❤❤❤❤??????????????????????✅✅✅✅
ማሸ አላህ በጣም ጥራት ብቃት ባለው መልኩ አዘጋጂተሽዋል እናመሠግናለን ጎበዝ ባለሙያ ነሽ??
English captions please
አመራሩ በመጣ ምርጥ ነው እኔ ግን ብዙ ጊዜ ሁለት እንቁላል ጣል ሳረግበት እሮካታዬ ልዩ ነው ለጣሙ ። አመሰግናለሁ።
በዚዉ ቀጥይ በጠም ከልብ አመሰግነዋለሁ
❤❤❤❤❤❤
ተበትኗል ርኪ ማማየ❤❤?
ማሻአሏህ??
I love ethopian food, injera dafi ❤ from somalia
ተባረክልን??
ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣሽ ዉድ የሀገሬልጂ ዋዉዉዉዉዉ አሪቆ ነዉ ማሬ በርች
ቀላል ሰርቸ እበላለሁ ባይገርምሽ ስጋውን በእጀ ይዠ ነው የተከታተልኩሽ አሁንኑ የምፈልገውን ቅመማ ቅመም ገዝቸ እመጣለሁ
ማሻአላ በጣምነው እሚያምረው
ዋዉ በጣም ቆጆ ጥብሥ ነዉ❤
ጥብስ ማለት ይለቅቤ እርስ በራሱ ሲከተፋ በስሱ ስላይስ ቶሉ አሳት አንዲገባው ያንቺ ጥብስ ወጥ ወጣም
ካካካካ….. ታዲያ ለምን የበሬ ስጋ አትጠጪም?
ማሻአላህ
Your are really professional cooker it looks delicious thank you
ትክክልጣእሙይኸዳል
ጠክሪ ጎበዝ ደስይላል
አሪፍ ጥብስ ነው። ጎበዝ እንጀራ አገጋረ አሳዪን
ተኪው በጣም ተምረናል
ዋው❤❤❤❤
ቀጥይበት ምርጧ የሀገሬ ልጅ
❤❤❤❤❤❤❤❤
አይሙያሽ
?pp
☺️???
አመሰግነዋለሁ ፣ ገላገልሽን!!!
This one was cooked 4 y ago. Please continue your perfect cooking. Please don't stop. I just found you. I immediately subscribed to you. Thanks very much.
ዋው ጨጓራዬ ጮሐ አየሰው አገር
❤❤❤❤❤❤
እጅሽ ይባርክ ማሃዝ
ኤሬ ማዛሪዬ ጥብስ እንድ አይሳራም ::
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ
መጥበሻሺ አይረባም ቀይሪው
ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋውው እህታችን በጣም የማምር ጥብስ አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ እሄንን የመሰለ ሞያ ስለ አሳየሽን እናመሰግናለን ቀጣይ በሌላ ስራ እንጠብቃለን
Comments are closed.