በምዕራብ ወለጋ ስለተጨፈጨፉት ንጹሃን | ከስፍራው የተገኘ መረጃ | Ethiopia|Oromia|West Welega|Guliso
በምዕራብ ወለጋ ስለተጨፈጨፉት ንጹሃን | ከስፍራው የተገኘ መረጃ | Ethiopia|Oromia|West Welega|Guliso
#Ethiopia:#Oromia regional state admitted the killing of peaceful civilians in #Guliso Wereda, Gawwa Qanqa kebele yesterday & blamed rebel groups of #Oromo Liberation Army (#OLA). Reports coming out indicate the victims are members of the #Amhara community.
The statement said the civilians were killed “in one place” in west #Wollega zone of Oromia regional state. It didn’t provide the exact details, but also blamed #TPLF as conspiring with OLA rebel group. Various reports indicate the killing happened after federal army evacuated the area. Ethiopia:#Oromia regional state admitted the killing of peaceful civilians in #Guliso Wereda, Gawwa Qanqa kebele yesterday & blamed rebel groups of #Oromo Liberation Army (#OLA). Reports coming out indicate the victims are members of the #Amhara community.
The statement said the civilians were killed “in one place” in west #Wollega zone of Oromia regional state. It didn’t provide the exact details, but also blamed #TPLF as conspiring with OLA rebel group. Various reports indicate the killing happened after federal army evacuated the area. Via Addis Standard
Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian related News and other programs, producer.
Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia.
AddisMedia Daily Ethiopian News Source #Ethiopia #EthiopianNews
Latest Ethiopian News source. Watch Ethiopian News everyday from the reliable source.
20 comments
???????????
very sad
Egeziyabeher yetebekachehu ???
Please don't enforced them to specify where these remaining persons are found now
?????????????ያሳዝናል ያሳዝናል
ኦነግ ሸኔ ብሎ ነገር የለም፡፡ ጭፍጨፋው የሚካሄደው በሽብርተኛው የኮ/ል አብይ አህመድና ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ መንግስታዊ መዋቅር ሲሆን ዋና ተባባሪ ደግሞ የአሳማዎች ቡድን የድሮው ብአዴን/ትህነግ የአሁኑ አዴፓ/ኦነግ ናቸው፡፡ ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ ምን አልባትም ጭፍጨፋው ከርዋንዳው የዘር ፍጅት የከፋ ሊሆን ይችላል፡፡ የአማራ ምሁር ተብዬ በአሁኑ ስዓት አባይ የኔ ነው፤ ኢትዮጵያ ወዘተ በሚባሉ ቀልዶች ተጠምዱ ይህን ምስኪን ህዝብ እያስፈጀ ይገኛል፡፡
ምን አባቴ ልሁንላችሁ አየ እድላችን መግስት የለለበት ሀገር በሰዉ ሀገር በሰላም እየኖርን
I am so sad about what happened to you. May God keep you safe those who left from this terrific incident!!!
የፖለቲካ ዉጥረት የበዛበት ገዳዩና አስገዳዩ ገዥ አማራዉን በዙሪያዉ ለማሰባሰብ ያደረገዉ የፖለቲካ ሴራ ነዉ ስንል የሰማን የለም። ዉሸት ቢደረድሩ ቢያንስ እኔን አይሸዉዱኝም። ግን እኮ አማራዉ የሚገባዉ አይደለም። ሴቶች ሲጠለፉ ቤዙ ምልክቶች ነበሩ
ኦነግ ከገደለዉ አማራ ደመቀና ገዱ የጨረሱት ይበልጣል።
የተበተኑትን ሰብስቦ አማራ ክልል መመለስ ነው ሌላ አማራጭ የለም
የወገኔን ሀዘን መስማት ታከተኝ???
እጂግ በጣም ያሳዝናል ለመግለጽም ቃል ያጥራል ፡፡
አይ ደጉ አማራ ኢትዮጵያ በማለትህ እኮ ነው ይኸ ነገር የሚደርስብህ ለሞቱት ነፍስ ይማር::
የአማሮች ጭፍጨፋ እና የመንግሥት ምላሽ | Amhara Massacre in Oromia, Welega
https://www.youtube.com/watch?v=VoAvD0ZAz78
በጣም ያሳዝናል? እግዚያብሔር ጣልቃ ይግባ::
ቸሩ እግዚአብሔር ይፍረድ
መከላከያ የወጣው ጠዋት እንደ ነበረ በቦታው ከነበሩ ሰዎች ሰምተናል ለምንድነው ቅዳሜ ብሎ የምዋሸው? ያሳዝናል በጣም:: እርስ በእርስ እየተላለቀ ነው ህዝባችን:: እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
?????
RIP Wolega Amhara
https://youtu.be/b6aNai72I8c
Comments are closed.