37
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
አጠር ያሉ ጠቃሚ ጥያቄዎች – ማማዬ ጥያቄዎችን እናንተም በመመለስ እንድትሳተፉ ጠይቃለች
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
17 comments
Andegn ???
ሁለተኛ
እረ ተው እናቴ ኮመት አብቡ ሥለቅቤው አነጣጠር ንገሩኝ
3ኛ ነኝ ጥሎብኝ ስወዳቸው ማሚ ?
Kkkkkkk.yedoro.eras.esh.kexum.yegebal
እዲሚ ይስጢልን ማዘረየ
????????????????????????????????????????????????
እማማ እድሜዎትን ያርዝምልን …የሚሰሯቸው ቪድዮውች በሙሉ አሪፍ ናቸው. ..በሚሰሩበት ሳት ደቂቃው ባይረዝም አሪፍ ነው።
አመሰግናለሁ?
Thank you
Yena enat?
ማሚዬ እንደምን አለሽልን በርበሬ ስናስፈጭ መልኩ ቀይ እንዲሆንልን እንዲያምር ምን ማድረግ አለብን?
ማሚየ እንደትነወት ማም አረበርበሬ በደብ እስረዱን
እደሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ
ማምዬ ለወጥ መስሪያ ቂቤ
ነው ማረግሽ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ላንቺም ለቤተሰቦችሽም ቻዎ
በሳል እንዲሆንልን በአብሽ ከታሸ በኋላ እውጪ ነው ወይንስ እፍሪጅ ውስጥ ነው እምናቆየው ይኽንን ጥያቄ ባለፈውም ጠይቄ ነበር ግን አልተመለሰልኚም ማማዬ ጊዜ ካለሽ ለዚህ ጥያቄዬ መልሱን ብትሰጪኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ሰላምሽ ብዝትትትት ይበልልኝ ውድድድ
ሱፍ ምንድን ነው ??????
እማየ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሠግናለሁ
Comments are closed.