Home Food ኦቨን ከሌለን ድፎ ዳቦ እንዴት መጋገር እንችላለን

ኦቨን ከሌለን ድፎ ዳቦ እንዴት መጋገር እንችላለን

by
13 comments

ኦቨን ከሌለን ድፎ ዳቦ እንዴት መጋገር እንችላለን



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

13 comments

Nigist Bahiru February 18, 2019 - 7:47 pm

How to make barley bread momye

Um Rahaf February 18, 2019 - 7:47 pm

ማማይ ኢንክዋን በሰላም መታሽ ናፍቀሺኝነበር ሲወዳቹህ ኣላህ ይተብቃቹህ??????ሹክራን?

ዋስትናየ ነሽ ድንግል ጠበቃየ Etebegni Koshasha Alegni February 18, 2019 - 8:03 pm

እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናታችን

የቆዳ ውበት Ye koda webet February 18, 2019 - 8:24 pm

ማሮች ቻናሌን ጎብኙ ከ አክብሮት ጋር?

ሐና ሐና February 18, 2019 - 8:56 pm

እግዚአብሔር ይመስገን እማየ
አመሠግናለሁ ጥሩ ምክር ነው

demaria paul February 18, 2019 - 9:04 pm

Thank you

Nura tube February 18, 2019 - 9:51 pm

እማዬ እናመሰግናለን ውዶቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ኢስላሚክ ሙሃደራ ይከታተሉ

Terry Berhanu February 19, 2019 - 12:06 am

ማማዬ እንዴት ነሽ ውዴ።
እኔ መቼም እንዴት እንደምነግርሽ አላውቅም የሚገርም ነገር ነው። የጤፍ እንጀራውን ባሳየሽን መሠረት መጋገር ጀምሬ ቆንጆ እየሆነልኝ ሳለ፣ ልክ 2 ወይም 3 እንጀራ የሚያስጋግር ሊጥ ሲቀረኝ አይኑ ልም ይሆናል.. በጋገርኩ ቁጥር የማይቀር ነው። እንደመሰለኝ ከምጣዱ ይሆን? ዋስ ምጣድ ነው፣ ከገዛሁት ገና ሦስት ወሩ ነው።

Zenet Ahmed February 19, 2019 - 2:12 am

እማ አንደ ነገር ላሰቸገርሸ አብሸ ለመጠጠ ቲዝጋጀ እንደት ነው አብሽ መቆላት አለበት ወይ

sarah sar February 19, 2019 - 3:32 am

ማሚዬ ስለ መልካም ምክሮቺሽ እና ትምርቶቺሽ ከልብ እናመሰግናለን??

Toyiba Ali February 19, 2019 - 5:13 am

ማማየ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከልብ እናመሰግናለን

My Name February 19, 2019 - 10:12 am

እማማዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽልን
የቡላ ፍርፍር እና ጭቆ መስራት እፈልጋለው

Ye Aresema Alem February 19, 2019 - 12:22 pm

mothereye le usa lemenenor ke oven wechi amarache yenoral?

Comments are closed.