112
የመጥበሻ አምባሻ~simple ambash on the pan
የመጥበሻ አምባሻ~simple ambash on the pan
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
35 comments
እንዴት አላችሁልኝ ተመልካቾቼ የጋገርኩትን አንባሻ ከወደዳችሁ ላይክ እና ሼር ማረጋችሁን አዳትረሱ የUmm Aymen kitchen link
https://youtu.be/B03hEpgWyLs
የግብአት መጠን
ሁለት ከግማሽ ኩባያ ዱቄት
አንድ ከሩብ ኩባያ ውሀ
አንድ የሾርባ ማንኪያ
ስኴር
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ደረቅ እርሾ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው
ሁለት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
አንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
እጅሽ ይባረክ ጎበዝነሽ
ጀግነ ነሽ በርች ??????
Please translate to English sister
I love your recipe bread ?
????????
wow
በጣም አመስግናለው በደንብ አስተማርሽኝ tanks so much
Gobaze
Tikurb azmud alwedm
?????????
?????????
❤❤❤❤❤❤??????
❤❤❤
እጅሽ ይባረክ
ዋውውውውውው እዴት ያምራል እጅሸን ይባሪክዉ ???
Yenatu sera yehan gagera sheta new yasdgchune
በጣም ጋበዝ ❤
ይመችሽ።
ጎበዝ
እንቅልፌን አጥቼ ነው የተከታተልኩሽ አንደኛ ነሽ ዋው ሲያምር እጅሺን አይቆርጥመው
LIKE BE???
Hger beside nw
Awo arfe naw brche
Thankyou
ሊጥ ነው እኮ። በደንብ ውስጡ አዬበስልም?
That looks good; I am now a subscriber! Can I borrow your Sefed? That I do not have.
ምርጥ የኛዋቹ አይተውም ኮፒ ማረግ አልቻሉም
ሆዴን ነዉ ያስጮህሽዉ እጅሽ ይባረክ
Could you please write the ingredients, Thank you
Wow
good job
Wwwww. Baxam marata naw anem nag. Gagaralawa. ???
ግሩም አባሻ አሁን አሞከራለሁ አናመሰግናለን
Betam Arif balemuya
ቆንጆ አምባሻ! ተባረኪ
ቀለል ያለ አሰራር በርቺ እህታችን የምግብ አሰራር በጣም ያምራን???
Comments are closed.