Home Food የምግብ አሰራር "How to make Beso Firfir – Sneak Peek" " የበሶ ፍርፍር አሰራር ቅንጫቢ

የምግብ አሰራር "How to make Beso Firfir – Sneak Peek" " የበሶ ፍርፍር አሰራር ቅንጫቢ

by
23 comments

የምግብ አሰራር "How to make Beso Firfir – Sneak Peek" " የበሶ ፍርፍር አሰራር ቅንጫቢ



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

23 comments

ذهب سعيد January 6, 2017 - 7:07 am

ማማየ እንኳን ደህና መጡ ጠፍተው ነበረ ሰሞኑን የዱለት አሰራር እና የጥብስ አሰራር ያሳዩኝ

الله واكبر January 6, 2017 - 7:20 am

እደ ለምን ሙሉውን አልኩልንም

ውዴ የኔ ፍቅር January 6, 2017 - 7:37 am

ዋው ማምዬ ቶሎ ልቀቁልን

ሐና ሐና January 6, 2017 - 7:51 am

እናታችን ጠፍሽ በሰላም ነው? ሰላም ነሽ እማ
እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ።
ሙሉውን ለማየት ቸኩያለሁ
እማየ እንኩአን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረስሽ.ከነ ቤተሰብሽ ከአመት አመት ያድርስሽ አሜን አሜን አሜን

ሐና

Sara G.G January 6, 2017 - 8:27 am

wowwwww በጣም ያምራል እንኬዋን ለብርሀነ ልደቱ አደረሰሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ መልካም በአል አሜን

mariam mohammed January 6, 2017 - 9:34 am

አመስግን አለሁ እናት ሙሉውን ላኩልን

amanatalb weloyewa January 6, 2017 - 12:45 pm

muluwn lkekuln mother edmana tana ystln

Azeb Haile January 6, 2017 - 1:11 pm

wey afe wha Mola

Seadaወፍራምም ብትሆን ታምራለች bint January 6, 2017 - 2:35 pm

ማሚየ እንደት ነሽ ሙሉው እኔ ጋ አልመጣም ግን እጠብቃለሁ የእኔ እናት

gabriel angelo January 6, 2017 - 3:16 pm

መልካም የገና በአል ለሁሉም ቤተሰብዎ የአዳነእናት

Rose ነኝ ከሸገር January 6, 2017 - 3:49 pm

ማምዬ እንዴት ነሽልኝ እንኩዋን ለገና በአል አደረሰሽ ሙሉውንም ባይለቀቅ እኔ ገብቶኛል እጅሽ ይባረክ እናቴ

عبود الاهلاوي January 6, 2017 - 4:13 pm

የጥብስ አሰራር አሳዩን

Rahel Bekel January 6, 2017 - 5:56 pm

አመሰግናለው ማም ግን ትንሽ። video አጠረች

Zaineb Ali January 7, 2017 - 2:58 am

ጎረዳችሁት ምነው

Hiyab Alemseged January 7, 2017 - 1:20 pm

Nice! Could you please tell us how you did the sugo at the beginning? Thank you!

Ye Mita Enat January 7, 2017 - 3:51 pm

ማማየ ሙሉውን በተስፋ እጠብቃለሁ

አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

Peace Ethiopia January 7, 2017 - 10:46 pm

that looks yummy!

Ccvvmobil marki 1Ccvv January 8, 2017 - 8:22 am

Wowowo mom vary 9 c thanks

nardi Nardi January 8, 2017 - 5:15 pm

እማማ በጠም እነማሰግነለን.አሰራራቸው ሁሉ ደስ ይላል.

Aynalem Alemu January 9, 2017 - 2:25 pm

ማምየ እንኳን ለጌታችን ልደት ብህል በሰላም አደረሱት

fiķer Àbebaw January 17, 2017 - 11:47 am

ዋው ♥

hanan ahmed Ahmed March 1, 2017 - 8:52 am

መመ ውድድ

Milatu Hayalu February 13, 2019 - 8:54 am

ማምየ እድሜ ጤና ይስጥልን

Comments are closed.

About Us

AddisDaily is an Ethiopian News and related topics provider website.  Find our daily updated Ethiopian News on our YouTube channel. @Addis_Daily

 

©2025 AddisDaily.com, A Digital Media Company – All Rights Reserved. Designed and Developed by AddisSolultions.com