0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
የምግብ አሰራር "How to Make Gulban" የጉልባን አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
25 comments
Thanks…
እናመሰግናለን ልቀቅል ነው
Tnx mama wdedddd
Owwwwwww mamiye enaten hageren astawesugni egna betm lek edersu new negni sende yetekeka bakela aderga new enate yemtazegajew mamaye betam enamesegnalen yagerwetn bahl weg besrat new emtakerbuln edemena tena lenatochi melkam gulban melkam selete hamus melkam fasika????
???
ማን እንደሀ ሀገር ቤት ጉልባን ውይ ተበልቶ አይጠገብም እናቴ እወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ ።
Emama chew aychemerim?
ወይኔ እማየ እንዴት እንደምወድሽ ኑሪልኝ
እማየ እንኩዋን ከአመት አመት አደረሰሽ እናቴ.ከአመት በፊት ያሳየሽኝን አረሳም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ .አመሰግናለሁ
ናፈቀኝ። ጉልባን እኔ ጎበዝ ነበርኩ ስሰራ የዛሬን አያርገውና
Motherye edmewot yirzem minale yeewunet buna metche biteta
motheryee egizer yistot..erson bemayet lemejemeriya gize gulban serche libela new…hulun kerso bemayet le beal shirgud eyalin new ..dorow ayibu gulbanu ..min keren…

melkam fasika ?wub enat

እናመስግናለን ማዘርየ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እናታችን እድሜና ጤና ያድልሽ የነማቱ ሳናን እድሜ ያድልሽ
Yene enat wesani seat layi ayehushi edimeshi yirezem
Be Qidmiya Inkuwan le melaw orthodox tewahido emnet le stelote hamus be Slm aderesachihu momm Egzabher ejachihun yibarkilin
Baqela yelem izih hager sinde alegn
Mami bexami ineseginalen
ያለ ስንዴ መስራት ይቻላል?
yene enate regeme edeme ena tena yestelgh
enkuwan aderesot
ማማዬ ስወድሽ
????
እናቴ ናፈቅሽኝ ???????
enamsgnalen mame
aye mummy muya ende gude tekeseme edeme ena tena yesetelign
የጸሎተ ሐሙስ እለት
ጉልባን ፦ ከባቄላ ክክ፣ ከስንዴ ወይንም ከተፈተገ ገብስ ጋር አንድ ላይ ተቀቅሎ የሚዘጋጅና የጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ነው፡፡
ምክኒያቱም ፦
እስራኤላውያን ከግብጽ ባርነት ሲወጡ በችኮላ መጓዛቸውን የምናስታውስበት ከእስራኤላውያን የመጣ ትውፊታዊ ሥርዓት ነው፡፡
ጉልባን እስራኤላውያን ከባርነት በወጡ ጊዜ አቡክተው፣ ጋግረው መብላት አለመቻላቸውን ያስታውሰናል፡፡ በወቅቱ ያልቦካውን ሊጥ እየጋገሩ ቂጣ መመገብ፤ ንፍሮ ቀቅለው ስንቅ መያዝ የመንገድ ተግባራቸው ነበርና፡፡ ይህን ታሪክ ለማሰብም በሰሙነ ሕማማት በተለይም በጸሎተ ሐሙስ ቂጣና ጉልባን ይዘጋጃል፡፡
በጸሎተ ሐሙስ የሚዘጋጀው ጉልባንና ቂጣ ጨው በዛ ተደርጎ ይጨመርበታል፡፡
ይኸውም ጨው ውኃ እንደሚያስጠማ ዅሉ፣ ጌታችንም በመከራው ወቅት ተጠማሁ ማለቱን ለማስታወስ ነው፡፡
እኛም የአምላካችንን አርአያ ተከትለን ከኃጢአታችን እንድንነጻ በቸርነቱ ይርዳን ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።
ወለወላዲቱ ድንግል ።
ወለመስቀሉ ክቡር።
አሜን።
የኔ እናት እጆት ይባረክ
Comments are closed.